featured

የመገንጠል ፖለቲካ፤ የንጉሱ መውደቅና የሀገሪቱ የኋሊዮሽ ጉዞ

(ነፃነት አካሉ) ስለ መንግስት ወይም ዲሞክራሲያዊነት ስናነሳ የሰዎች መብት መነሻችንና መድረሻ ካልሆነ ከንቱ ነው፡፡ የሰው ልጅ መብቶቹ ላይ በተፈጥሮም ሆነ…

9 years ago

በቡና ኤክስፖርት ሪከርድ ተመዘገበ

(ስንታየሁ ግርማ) ኢትዮጵያ 8.7 በመቶ እድገት በማስመዝገብ በአለም የመጀመሪያዋ ስትሆን ኡስቤኪስታን፣ ኔፓል፣ ህንድ፣ ታንዛኒያ፣ ጅቡቲ፣ ላኦስ፣ ካምቦዲያ፣ ማይኔማር እና ፊሊፒንስ…

9 years ago

ስለ ፊንፊኔ አዲስ አበባ እንቅጩን እንነጋገር

(ቶለዋቅ ዋሪ) እውነት እውነቱን መነጋገር ተገቢና አስፈላጊ ነው ፊንፊኔ አዲስ አበባ የፌዴራል መንግስት መቀመጫና ዋና ከተማ፤የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መቀመጫና…

9 years ago

ጽጋቡ ገ/ማርያም (ወዲ ገሬ) – በቱር ደ ፍራንስ 2017 የብስክሌት ውድድር

(Fthawi Hurui) በአለማችን ከፍተኛ ክብር የሚሰጠው የብስክሌት ውድድር ነው። እ.ኤ.አ በ1903 ዓ.ም በፈረንሳይ አገር የተጀመረው እና <<Tour de France>> በሚል…

9 years ago

የትግራይና የአማራ ሽማግሌዎች ጉባዔ ላይ የተነሱ ነጥቦች

(ይህ ጭማቂ ቅዳሜ ማታ ጉባዔው ባለቀ በሁለት ሰዓት ውስጥ የተጠናቀረና በግል የፌስቡክ ገጼ ያቀረብኩት የነበረ ሲሆን፤ በአንባቢ ጥያቄ መሰረት እዚህ…

9 years ago

‹‹የዘመን ክስተት›› አዲስ መጽሐፍ ስለመለስ ዜናዊ

(ገብረሚካኤል ገብረመድህን) በኢትዮጵያ በየዘመኑ ለሃገራቸውና ለህዝባቸው የደከሙ፣ የህይወት መስዋዕትነት የከፈሉ፣ የህዝባቸውን ክብርና ነፃነት በማስጠበቅ ረገድ የማይዘነጋ ውለታ የዋሉ፣ በዚህም የማይደበዝዝ…

9 years ago

በአማራ ክልል ባለፉት 26 ዓመታት በኃይል ልማቱ ዘርፍ በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል

(የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ኃይል - ሐምሌ 13/2009) በአማራ ክልል ባለፉት 26 ዓመታት እንደሌሎች የሃገሪቱ ክልሎች ሁሉ በኃይል ልማቱ ዘርፍ በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል፡፡…

9 years ago

ጠላት አንገቱን ሲደፋ ቀና ስለሚልበት ቀን እያሰበ ይሆናል

(ተምሳሌት ከፊንፊኔ) በፖለቲካ ዓለም ዘለዓለማዊ ጠላትነትም ሆነ የማያበቃ ወዳጅነት የለም፡፡ ተለዋዋጭ በሆነው ዓለም ውስጥ በየእለቱ የሚከሰተው ፈጣን ለውጥ የፖለቲካ አጀንዳዎችን…

9 years ago

ቡና የሀገራችን መለያ (ብራንድ) መሆን አለበት

(ስንታየሁ ግርማ) አለም በምርትና በገበያ በጥብቅ በተሣሠረችበት በዘመነ ግሎባላይዜሽን ሀገራት ሁሉ አንፃራዊ ብልጫቸውን በመለየት እና በማስተዋወቅ ይወዳደራሉ፡፡ ሀገራት እራሳቸውን ለመሸጥ…

9 years ago

አፋን ኦሮሞ ሁለተኛው የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዳይሆን ምን ያግደዋል?

(ቶለዋቅ ዋሪ) ከ25 ዓመታት በላይ እንደ ፈንጂ ሲፈራ የነበረው የኦሮሚያ ክልል ከፊንፊኔ ማግኘት ያለበት ህገ መንግስታዊ የልዩ ጥቅም ጉዳይ ከቅርብ…

9 years ago