Ethiopia

በአሶሳ ዞን ታጣቂዎች ዘጠኝ ሰዎች ገደሉ

ትላንት ሚያዚያ 7/2006ዓ.ም ማለዳ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ዞን ሰዎችን ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ፒካ አፕ መኪና ላይ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት…

10 years ago

የኢትዮጲያ የግል ፕሬስ – ድክመት እና ፈተና

(አበባየሁ ገበያው እና አለማየሁ አንበሴ) “መንግስት መረጃን በሞኖፖል በያዘበት ወቅት፣ስለ ፕሬስ ነፃነት ማውራት አይቻልም”   ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ “ጋዜጦች የሀብታም መሆናቸው…

10 years ago

ከታሪክ መጓተት ወጥተን ድህነትን እንዋጋ

(ኢብሳ ነመራ) የዓመት እኩሌታ ወይም ስድስተኛው ወር - የካቲት በኢትዮጵያ ታሪክ ወሳኝ የሆኑ ሁነቶች የተስተናገዱበት ወር ነው። ከ118 ዓመት በፊት…

10 years ago

ኢትዮ-ቴሌኮም በ75 የአዲስ አበባ አካባቢዎች የኔትወርክ ችግር ፈታሁ አለ

(ብርሀኑ ወልደሰማያት) ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ በ75 ቦታዎች ላይ የሚሰተዋለውን የኔትወርክ ችግር ሙሉ በሙሉ መፍታቱን አስታወቀ። የተቋሙ የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተሩ…

10 years ago

የአዲስ አበባ አዳማ የፈጣን መንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ

ከአስር ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የአዲስ አበባ አዳማ የፈጣን መንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ። የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን እንዳስታወቀው፥ ከ10 ነጥብ 3…

10 years ago

አስቴር ማሞ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማእረግ ተሾሙ

(ባሃሩ  ይድነቃቸው) ወ/ሮ አስቴር ማሞ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማእረግ የመልካም አስተዳደር ሪፎርም ክላስተር አስተባባሪና የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ። የወይዘሮ…

10 years ago

ሰንደቅ ጋዜጣ:- ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ በሠነዘሩት አሉባልታ ሊከሰሱ ነው

(ፋኑኤል ክንፉ) በኢትዮጵያ የነፃ ፕሬስ እድገት፣ በፕሬሱ ላይ በሚታዩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች እና የወደፊት የመፍትሄ አቅጣጫዎች ላይ የሚወያይ የሬዲዮ ፋና…

10 years ago

የሂውማን ራይት ዎች የቴሌኮም መስመሮች ጠለፋ ክስና የተዓማኒነት ጥያቄ

የሰብአዊ መብት ጠበቃው ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዎች ከናይሮቢ ጽ/ቤቱ ያወጣው የዚህ ዓመት ሪፖርት በቴሌኮም መስመሮችና የመረጃ መረብ ጠለፋ ላይ ያተኩራል::…

10 years ago

በደቡብ ሱዳን ያሉ ኢትዮጵያዊያን መንግስታቸው እንዲታደጋቸው ይሻሉ

(የዚህ ዜና ምንጭ ቪኦኤ ነው - መጋቢት 21/2006) ደቡብ ሱዳን፤ ማላካል ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እጅግ በከበደና አደገኛ ሁኔታ ውስጥ…

10 years ago

ቃለ-መጠይቅ| ከኢትዮጲያዊ ጌይ እና የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ተከራካሪ ሮቤል ሀይሉ ጋር

- በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት - ሰሞኑን የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ወይንም ጌይ(gay) ግለሰቦች ጉዳይ አጀንዳ ሆኗል፡፡ በጉዳዩ ላይ ከሁለቱም ወገን…

10 years ago