(ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል) አሜሪካ ቅድመ ስኖውደን እና ድህረ ስኖውደን ያላትን ገጽታ አንድ አይደለም። ቅድመ ስኖውደን በነበረው ሁኔታ የተመለከትን እንደሆነ አሜሪካ…
ግብፅ <ከኢትዮጵያ ጋር ያለኝን አለመግባባት ወደ አለም አቀፍ ገላጋዮች እወስደዋለሁ> ስትል እንደፎከረችው አሁን ተግባራዊ ለማድረግ ጫፍ ላይ የደረሰች ትመስላለች፡፡ በሙባረክ…
የአንድነት ፓርቲ ልሳን የሆነው ‹‹ፍኖተ-ነፃነት›› በምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ የአማራ ተወላጆችን ዒላማ ያደረገ ሕገ-ወጥ የዜጎች ማፈናቀል ተፈፀመ አለ፡፡…
(ውድነህ ዘነበ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ለሁለት ከተከፋፈለ በኋላ የውጭ አገር የፋይናንስ ተቋማት ቀደም ሲል የፈቀዱትን ብድር በማቋረጣቸው፣ የተቋረጠውን…
ባለፈው መጋቢት 02/2006 የይቅርታ አዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ ቀርቧል፡፡ በረቂቅ አዋጁ ውስጥ ከተካተቱት መካከል:- ይቅርታ የማያሰጡ በሚል የተዘረዘሩ ማለትም ሙስና፣ ህገወጥ…
ባለፈው ወር - የካቲት 11/2006 - በመቐለ በተከበረው የህወሓት 39ኛው የምስረታ በዓል ላይ የተገኙት የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኡመር ሃሰን አልበሽር በዓሉን…
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ቀደም ሲል ያጋጠመው ውዝግብ በድጋሚ አገረሸ። የፓርቲው ዋና ፀሐፊ ሆነው ተመርጠው የነበሩት አቶ ተስፋዬ ታሪኩ…
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት ግንባታ 56 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የ7ኛው አገር አቀፍ የከተማ ልማት፣ ቤቶችና…
(ዘላለም ግዛው) በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውንና በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ሰሞኑን ጎብኝቼአለው፡፡ ይህ ፋብሪካ እ.ኤ.እ በ1939 በኢጣሊያኖች ነው…