Articles

ኢህአዴግና ቀጣዩ ምርጫ 3 | በመጭዉ ምርጫ የኢህአዴግን ዕጣ ፈንታ ሊወስኑ የሚችሉ የስጋት ምንጮችና ተግዳሮቶች

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ እና ሁለተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ) መጭዉን የ2012 ሀገርአቀፍ…

7 years ago

የምንዛሬ ተመን ማስተካከያና ያለንበት አዙሪት

መነሻ ብሔራዊ ባንክ የምንዛሬ ተመኑን በ15 በመቶ አወረደ ዳራ የአለም ባንክ ባለፈው አመት ሚያዝያ ላይ ተወዳዳሪነትን ለማሻሻል ኢትዮጵያ የምንዛሬ ተመኗን…

7 years ago

ኢህአዴግና ቀጣዩ ምርጫ 2 | ያለፉ የምርጫ ተሞክሮዎችና ለኢህአዴግ ማሸነፍ ዋነኛ ምክንያቶች

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ) 1. ምርጫ-97 ፡-የሀገራችን ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ተምሳሌት፤ የሀገራችን የምርጫ…

7 years ago

የኢትዮ-ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት በወቅታዊ ችግሮች ላይ ሕዝብ አወያዩ

(አብረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ከተለያዩ ህብረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ተወያዩ። በኢትዮጵያ ሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ አከባቢዎች…

7 years ago

ለምን የቡና ዕረፍት አንለውም?

(ስንታየሁ ግርማ  - Sintayehu girma76 @gmail.com) የዕረፍት ሰዓታችን የሻይ ከሚባል የቡና ቢባል የተሻለ ነው፡፡ ምክንያቶቹም፡- 1. ለአለም ዲሞክራሲ እውቀት ፍልስፍና መስፋፋት…

7 years ago

በከባድ ሚዛን አገሮች ዘንድ የተከሰተ ግርታ፣ የዞረበት ፍትጊያ፣ የሽርክናና የክብደት ሽግሽግ

(በቀለ ሹሜ) 1) የአጭበርባሪ ፖለቲካ ታሪክ ከገዢነት ታሪክ ጋር የተያያዘ ረዥም እድሜ አለው፡፡ በቅድመ ኢንዱስትሪ ህብረተሰቦች ዘመን ውስጥ ገዥነት በሰማያዊ…

7 years ago

ኢህአዴግና ቀጣዩ ምርጫ 1 | የኢህአዴግ የወቅቱ ተአማኒነትና የቀጣዩ ምርጫ ዕጣ ፋንታዉ

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ) መግቢያ ኢህአዴግ መጪዉን የ2012 ሀገር አቀፍ ምርጫ ተስፋና ስጋት በተቀላቀለበት መንፈስ እየጠበቀ እንደሆነ ግልጽ ነዉ፡፡ ለኢህአዴግ መጪዉ…

7 years ago

የኢትዮ-ሶማሌ ክልል መንግስት ውሀን እንደፔትሮሊየም መቁጠሩ ምን ይመስላል

ዘጋቢ - አብዱረዛቅ ካፊአርታኢ - አብድ ኡመር አብዛኛው የክልሉ አከባቢዎች ቆላማና በረሃማ እንደመሆናቸው ዝናብ መጠበቅ የህዝቡ የህልውና ጉዳይ ነው፡፡ የኢትዮጵያ…

7 years ago

የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም የባለቤትነት መብትን ያካተተ ስለመሆኑ ሶስት ህገ መንግስታዊ ምክንያቶች

(Betru Dibaba) ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያለው ልዩ ጥቅም በኢፌዲሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 49(5) መደንገጉ ልዩ ጥቅሙ ከባለቤትነት መብት በታች…

7 years ago

ወንድሜ ፀረ-ትግራይ ዘመቻህን ትተው ዘንድ ልለምንህ! (ለአለምነህ ዋሴ የተሰጠ ምላሸ)

(ክብሮም) ወንድሜ አለምነህ፤ ያንተን ጣፋጭና አስገምጋሚ ድምፅ ከልጅነቴ ጀምሮ እያዳመጥኩ ያደኩኝ፤ ላንተም ሙያዊ አክብሮትና አድናቆት ብልቤ ውስጥ ሰጥቼ የኖርኩኝ ወጣት…

7 years ago