Articles

አክራሪነትንና ጽንፈኝነትን የምንፈርጀው ከሕገ-መንግሥቱ ተነስተን ነው

(እውነቱ ብላታ ደበላ - የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳይ ጽ/ቤት ሚኒስትር ደኤታ) [የዚህን ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል እዚህ፤ ሁለተኛውን ክፍል እዚህ ያንብቡ] 3.በሀገራችን…

9 years ago

መንግሥት በሃይማኖት ተቋማት ካድሬዎችን የሚያስመርጥበት ምክንያት የለውም

(እውነቱ ብላታ ደበላ - የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳይ ጽ/ቤት ሚኒስትር ደኤታ) [የዚህን ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል እዚህ ያንብቡ] 1.2.2 የእስልምና ጉዳዮች ምክር…

9 years ago

ያለ ፍላጎታችን ብሔር የተጫነብን ኢትዮዽያውያን አለን

(አቤንኤዘር ቢ. ይስኃቅ) ኢህአዴግ ካመጣው ነገር አንዱ መታወቂያ ላይ ብሔርን ማስሞላት ነው። ነገር ግን እንደ ኢትዮዽያዊ ብቻ መታወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች…

10 years ago

ሕገ-መንግስት እንዲያከብሩ ሲመከሩ – በሃይማኖታችን ጣልቃ ተገባ ይላሉ

(እውነቱ ብላታ ደበላ - የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳይ ጽ/ቤት ሚኒስትር ደኤታ) ሃይማኖት በመሠረቱ የሠላም ምንጭ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ሃይማኖትን ለሌላ…

10 years ago

ስለማሕበረ ቅዱሳን የተሳሳተ ግንዛቤ ነበረኝ

‹‹ማኅበረ-ቅዱሳን›› በሚል አጭር ስያሜው የሚታወቀው (በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን) ድርጅት ሰሞኑን የፖለቲካዊ እና…

10 years ago

የሰንደቅ ዓላማ ቀን የማክበር ሀሳብ ያመነጨው ተፈሪ የማነ ወይስ… ?

የባንዲራ ቀን ማክበር የተጀመረው በ2000 ከሚሊኒየም በዓል አከባበር ጋር ተያያይዞ እንደሆነ ይታወሳል፡፡ በወቅቱ የቀድሞው የው የውጭ ጉዳይ ሚኒተር ስዩም መስፍን…

10 years ago

ያለፈው እንዳይመለስ፣ የተገነባው እንዳይፈርስ – ብዝሃነት!

(እውነቱ ብላታ -  የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ)የህብረ-ብሔራዊነት ዋነኛ መገለጫ ከሆኑ አበይት ጉዳዮች የብሔር፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት እና የባህል ብዝሃነት…

10 years ago

ያለ ብሔራዊ መዝሙርም፣ ያለ ሰንደቅ ዓላማም ኖረን አናውቅም

(ሠይፈ ደርቤ) ኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ለመጀመሪያ ጊዜ ያስዘመረችው በንጉሱ ዘመን ነው። በንጉስ አፄ ኃይለስላሴ ዘመን ሦስት መዝሙሮች ነበሩ። «ኢትዮጵያ ሆይ…

10 years ago

ማዕተብ ከሂጃብ

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች በአንገታቸው ላይ የሚያሥሩት ማዕተብ ወደፊት ይከለከላል የሚለውን ወሬ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ሺፈራው ተክለማርያም ከማስተባበላቸው ቀደም…

10 years ago

በርከት ያልን የዓረና አመራሮችና አባላት ወደ አንድነት ፓርቲ ተቀላቀልን (አስገደ ገ/ስላሴ)

ከቀደምት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት) አባላት አንዱ የነበሩት እና ከዚያም የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉዐላዊነት (ዓረና) ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ አባል የነበሩት…

10 years ago