Articles

የሚያስመርሩኝ የአማራ ልሂቃንና ያስመረረኝ አስተሳሰባቸው

(በአማን ነጸረ) ሁለት ጽንፍ የያዙ ኃይላት ያገሪቱን የፖለቲካ መድረክ ተቆጣጠረዋል--ያንድነት ኃይላት ነን ባዮችና ብሔረሰባውያን!! 2ቱም የየራሳቸው በጎ ጎን እና ለሀሳባቸው…

9 years ago

ለጋማ ጋማማ አህያም ጋማ አላት – አያስጥልም እንጂ ጅብ ሲዘነጥላት

(አርአያ ጌታቸው) በጅቦች መንድር ነው አሉ። ሶስት አህዮች በጠፍ ጨረቃ ሰፊ መስክ ላይ ተሰማርተው ሳር እየጋጡ ዓለማቸውን ይቀጫሉ። በዚህ መሀል…

9 years ago

የአቶ ገብሩ አስራት ነገር

በክፍል አንድ ፅሑፌ (አጀንዳ ኤርትራ | ላለፈው ክረምት ቤት አይሠራም!) አቶ ገብሩ አስራት የህወሓት አመራር በትጥቅ ትግሉ ጊዜ በኤርትራ ጥያቄ…

9 years ago

ተስፋዬ ገብረአብና የፓንዶራው ሳጥን

የአዘጋጁ ማስታወሻ፡- የዚህ ጽሁፍ ፀሐፊው - አማን ሄደቶ ቄረንሶ - በስድስት ክፍል አደራጅቶ የጻፈው እና አራቱን በፌስቡክ ገጹ አትሞ የነበረና…

9 years ago

የሰለጠነ ውይይት እንጂ መነቋቆር ምን ሊረባን?

(አዲስ - ከድሬዳዋ ከተማ) ባለፈው ‹‹በከተሞች ፎረም ያወዛገበው 'ትግሬ'›› በሚል የፃፍኩትን አስተያየት ተከትሎ በርካቶች ብዙ አይነት መልሶችን ሰጥተውኛል፡፡ እውነት ለመናገር…

9 years ago

በመጪው ምርጫ ከፖለቲከኞቻችን፣ ከፖለቲካቸው እና ከህዝቡ ምን ይጠበቃል?

ዘንድሮ ምርጫ አለ፡፡ዘንደሮም የተለያዩ የፖለቲካ ሃሳቦች እና አመለካከቶች በህብረተሰቡ ዘንድ ይስተናገዳሉ፡፡ በምርጫው ንቁ ተሳታፊ መሆን የሚፈልገውም፣ ከዳር ሆኖ የነገሮችን አካሄድ…

9 years ago

ከድሮ ጀምሮ ‹‹ትግሬ›› ስንላችሁ ነበርና እንቀጥልበታልን ማለት ድሮ ‹‹ጋ*›› ስንላችሁ ስለነበረ አሁንም ‹‹ጋ*›› እንላችኋለን ማለት ነው

(አስፋው ገዳሙ) ድሮ የሰው ልጅ ‹‹ባርያ›› ተብሎ እንደ እቃ ይሸጥ ይለወጥ ስለነበረ ዛሬም መሸጥ መለወጥ አለበት ብሎ የሚከራከር ሰው ምን…

9 years ago

አጀንዳ ኤርትራ | ላለፈው ክረምት ቤት አይሠራም!

በዚህ ፅሑፍ ከህወሓት ተገንጥሎ በወጣው የአመራር ቡድን ሲቀነቀን የነበረውና በገብሩ አስራት መሪነት ጫፍ የደረሰ የሚመስለው በኤርትራ ዙሪያ ከሚያጠነጥነው የታሪክና የሉአላዊነት…

9 years ago

በከተሞች ፎረም ያወዛገበው “ትግሬ”

(አዲስ - ከድሬዳዋ ከተማ) በድሬዳዋ በመካሄድ ላይ ያለው ስድስተኛው ሀገር-አቀፍ የከተሞች ፎረም መማር ለሚፈልግ አስተማሪ፣ መዝናናት ለሚፈልግ አዝናኝ ሁነቶችን እያስተናገደ…

9 years ago

የፀረ ብዙሕነት አክቲቪስቶች ታክቲካዊ አጀንዳ

(አሉላ ሰለሙን) ጃዋር መሐመድ ከጥንታዊት ኢትዮጵያ የጸረ ብዙሕነት ፖለቲካል አክቲቪዝም (ancient Ethiopian anti-diversity political activism) ጋር አብሮ መስራት ይቻል እንደኾን…

9 years ago