Articles

የላሊበላና የፋሲል ግቢ ቅርሶች እስከ ዛሬ ለምን ካርታ አልኖራቸውም?

(አርአያ ጌታቸው) የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ዋና ጸሐፊ ታሌብ ራፋይ ኢትዮጵያን ጎብኝተው ከተመለሱ ጥቂት ሳምንታት አልፈዋል። ዋና ጸሐፊው በኢትዮጵያ…

10 years ago

ETV እንዴት ተሰናበተን? EBCን እንዴት እንቀበለው?

(በቴዎድሮስ ገ/ዓምላክ) እ.ኤ.አ በ1964 ዓ.ም የመጀመርያውን የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ሊያበስረን የተበሰረው ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ - ኢቲቪ እነሆ የስያሜ ለውጥ አድርጎ…

10 years ago

የተክሌ በቀለ የትግል ጥሪ እና የአንድነት ፓርቲ ዕጣ

የፓርላማ አባሉና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ /አንድነት/ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ የልማት ሰራዊት ግንባታ ላይ እየተረባረብኩ ነው…

10 years ago

የዓባይ ልጆች ትንቅንቅ በታላቁ ሐይቅ – ቪክቶርያ

(በየማነ ናግሽ)  ነሐሴ 4 ቀን 2006 ዓ.ም. ነው፡፡ በከፍተኛ ዶፍና ንፋስ የታጀበው የጠዋቱ ዝናብ ከቤት የሚያስወጣ አልነበረም፡፡ እንኳን ታክሲ ለሚጠብቅ…

10 years ago

ሬድዋን ሁሴን:- የአሜሪካው ተቃውሞ ‹የወረደ ስብዕናን ያመለክታል›፣ ‹ከሕግ አንፃር በዝርዝር ይታያል› [Transcript]

በአሜሪካ-አፍሪካ መሪዎች የንግድ ፎረም ላይ ለመሳተፍ እና ጎን ለጎን በተዘጋጁ የተለያዩ መድኮች ላይ ለመገኘት ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና የንግዱ ማህበረሰብ አባላትን…

10 years ago

የአንድነቶች የእርስ-በርስ የፌስቡክ ጦርነት

ሰሞኑን ዘና ከምልባቸው ነገሮች አንዱ በአንድነት አመራሮችና አባላት መካከል ያለው የቃላት ጦርነት ነው፡፡ በተለይ በኢንጅነር ዘለቀ ረዲና በአቶ ግርማ ካሳ…

10 years ago

የፖለቲካ ወይስ የአዕምሮ ምስቅልቅል? – የዶ/ር መረራ ጉዲና መጽሐፍ ዳሰሳ

(ሽመልስ አብዲሳ) የመጽሐፍ ርዕስ፡- ‹‹የኢትየጵያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የሕይወቴ ትዝታዎች - ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ኢህአዴግ›› ደራሲ፡- ዶ/ር መረራ ጉዲና…

10 years ago

የምርጫ ዋዜማ ወጎች

(ዮናስ ዘኦሎምፒያ) ከኢትዮጵያ ጋር ባለው ግንኙነት በውጭ የሚገኘው ኃይል በአጠቃላይ በሁለት ተከፍሎ ሊታይ የሚችል ነው፡፡ አንደኛው ክፍል የኢትዮጵያን ክፋት የማይመኝና…

10 years ago

የቡሄን ባህላዊ አከባበር የመመለስ ጥረት

(ዳንኤል ወልደኪዳን) «ሀገራችን የበርካታ ባህላዊ ትውፊቶች ባለቤት ናት» እያልን ለዘመናት በኩራት ዘምረናል። ሀገራችን ባህላዊ ትውፊቶቿን ጠብቃ የኖረች በመሆኗም አብዝተን ኮርተንባታል።…

10 years ago

ነገረ «ኔት ወርክ»

(ሊዲያ ተስፋዬ) ለዒድ በዓል እንኳን አደረሰሽ ያላልኳት ጓደኛዬ መቀየሟን ከነገረችኝ ቀናት አለፉ። በስራ ጉዳይ ከከተማ ራቅ ካለች ሰንብታለችና እንደልብ መገናኘት…

10 years ago