Articles

የISIS/ISIL የኢትዮጲያውያን ግድያ ቪዲዮ ምን ይላል?

IS ወይም ISIS/ISIL በመባል የሚታወቀው አለም-ዓቀፍ አሸባር ቡድን አል ፉርቃን በተባለ ሚዲያ በኩል “የኢትዮጵያ ቤተ ክርስትያን አባላት የሆኑ የመስቀሉ ተከታዮችን”…

9 years ago

የኢትዮጵያ መንግስትና “ኣርበኛዊ” ዲፕሎማሲ (እርምጃ)

በሳውዲ፣ የመን፣ ደቡብ ኣፍሪካና ሊብያ በኢትዮጵያውያን ላይ ችግር ባጋጠመ ጊዜ በቦታው የሌሉ ብዙ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ መንግስት በነዛ ኣገራትና ቡድኖች ላይ…

9 years ago

ጣታችን ወደ ራሳችን እንቀስር! – ደሀን እናቱም ኣትወደዉም

የኢኮኖሚ ችግር ሲፈጠር ስደተኛዉን ኢላማ ኣድርጎ ጥቃት መሰንዘር በደቡብ ኣፍሪካ ብቻ የታየ ችግር ኣይደለም። ግሪክ፣ ጀርመን፣ ጣልያን፣ ሩስያ እና በብዙ…

9 years ago

በሕግ የተሰጠውን መብት በፍርድ ቤት የተገፈፈው ኩባንያ

(ኃይለሚካኤል ዘስላሴ) በዓለም ያለት የተለያዩ የሕግ ሥርዓቶች ከሚሰማሙባቸው የሕግ ጽንስ ሐሳቦች አንዱ የሕጋዊ ሰውነት ጽንስ ሐሳብ ነው፡፡ በዚህ ጽንስ ሐሳብ…

9 years ago

የምርጫ ክርክር – ካለፈው በመማር ሊታረም የሚገባው

ነብሱን ይማረውና ነውጠኛው ቅንጅት በ1997ዓ.ም የማይናቅ የህዝብ ድምጽና ድጋፍ ያገኘው ከኢህአዴግ የተሻለ ብቃት ስለነበረው ወይም ያቀረበው የፖሊሲ አማራጭ ሳቢ ስለነበረ…

9 years ago

ጄኔራል ጻድቃንና ጤዛዋ ማሌሊት…በ40ኛው (በዶ/ር አረጋዊ በርኸ)

Editor's note:በቅርቡ ከጄ/ል ጻድቃን ጋር ያደረግነውን ቃለ-መጠይቅ በተከታታይ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ በቃለ-መጠይቁ ከተነሱት ርዕሰ-ጉዳዮች በተወሰኑት ላይ ዶ/ር አረጋዊ በርኸ አስተያየታቸውን ልከውልናል፡፡ዶ/ር…

9 years ago

ኦሮምኛ ለፌደራል መንግስት – እንዴት?

(አዲስ ከድሬዳዋ) በሶሻል ሚዲያ(በተለይ በፌስቡክ) ብዙ ጊዜ አስተማሪና ምክንያታዊ የሆኑ ፅሑፎችን በመፃፍ የሚታወቀው ዶክተር ብርሀነ መስቀል አበበ ሰኚ ሰሞኑን ከአማርኛ…

9 years ago

ኢትዪጵያን ከፈለክ መጀመርያ እኔን ፈልገኝ!

(ራማቶሀራ ዴርቶጋዳ) ፅንፈኛው ወንድሜ! የልቤን ልንገርህ፤ ለዛሬ እንኩዋን ልብ ብለህ አድምጠኝ! ሕመሜ ይመምህ፤ሃሳቤ ያሳስብህ፤ስጋቴ ስጋትህ ይሁን፤ጭንቀቴም ይጭነቅህ፡፡ እባክህንማ አንዴ ዦሮህን…

9 years ago

የአዲስ አበባ – ፊንፊኔ ዙሪያ እቅድን መቃወም ለምን?

(አዲስ - ከድሬዳዋ) ድሮ ድሮ የአዲስአበባ ዙሪያ ገበሬዎች ራሳቸው መሬታቸውን እየሸጡ ነበር ከተማ የሚስፋፋው፡፡ ከ15 አመት ወዲህ ደግሞ መንግስት ካሳ…

9 years ago

በሽረ ጦርነት ዋዜማ ሻዕቢያ ተስፋ ቆርጦ ነበር – ጄኔራል ጻድቃን [+Video]

* የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ለሻዕቢያ አሉታዊ የሆነ አቋም ያለማቋረጥ ይይዙና ይወተውቱ ነበር * የህወሓት/ኢህአዴግ ሠራዊት አዲስ አበባ ሲገባ አብሮ…

9 years ago