Articles

የአራቱ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ፈተናዎች

(በብአዴን/ኢህዴን 35ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ የጻፍኩት) የህወሓት ፈተና - ‹‹የታገልኩት፣ የቆሰልኩት፣ የሞትኩትም እኔ ብቻ ነኝ እና የታሪኩ ባለቤትም…

9 years ago

ሰማያዊ ሆይ – ለአኩራፊ ምሳው እራቱ ነው!

(አርአያ ጌታቸው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ም/ዋና አዘጋጅ) አንደ ተረት አለ፤ እንዲህ የሚል:- በአንድ ወቅት በአንድ ስፍራ የሚኖር ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ…

9 years ago

ብልሹ አስተዳደርን የዴሞክራሲ ምህዳር በማስፋትና በተቋማት ግንባታ(ሜ/ጄ አበበ ተ/ሃይማኖት)

አበበ ተክለሃይማኖት("ጆቤ") (ሜጀር ጄኔራል፣ PhD Candidate) Highlights:- * በዴሞክራታይዜሽን እና ኢ-ዴሞክራታይዜሽን ሂደቶች ሁሌም መሳሳብ እና ዉጥረት ይኖራል። መንግስት እንደ መንግስት…

9 years ago

ሚዲያዎቻችን በህዝብ ዘንድ መታመንን ያስቀድሙ – ሌላው ይከተላል!!

እዚህ ድሬዳዋ በአቶ ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ሽመልስ ከማል መሪነት እየተካሄደ ባለው ሀገር አቀፍ የኮሚዩኒኬሽን ፎረም የመጀመሪያ ቀን ከሰዓት ላይ…

9 years ago

ለውጥ ከብሔራዊ ድርጅቶች ሳይሆን ከኢህአዴግ (ከፌደራል) ብንጠብቅ ይሻላል

የኢህአዴግ ጉባዔ ከዚህ በፊት ተደርጎ የማያውቅ እስከሚመስል ድረስ በርካቶች በጉጉት የሚጠብቁት ሆኗል፡፡ ለመሆኑ ከጉባዔው ህዝቡ ምን ፈልጎ ነው እንደዚህ የሚጠብቀው…

9 years ago

ሐበሻ ማን ነው?

በጥንት ዘመን ምናልባት BBC በ DNA ጥናት አረጋግጨዋለሁ እንዳለው የዛሬ 3 ሺ አመት ገደማ ከአሁኗ ሌባንት/ሶሪያ አካባቢ(የመን አይደለም) ወደ ኢትዮጵያ…

9 years ago

የአቶ ዳዊት ገ/ሔር ቤት በአሸዋ ላይ ወይስ በዓለት?

(ስሉሥ ወልደሂወት) “ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠነቀቅ”! መጽሓፍ ቅዱስ የሰው ልጅ ፍላጎት ሁሌ የሚያድግና የማይሟላ በመሆኑ የለውጥ ጥያቄን ለመመለስ…

9 years ago

የዘንድሮው ምርጫ በታሪክ ማህደር

የ2007 የኢትዮጵያ ምርጫ ተጠናቆ ሙሉ ውጤቱ ይፋ ከሆነ እነሆ ሳምንታት አለፉ። የምርጫው ሂደት ያስነሳው የፖለቲካ ትኩሳትና አቧራ በርዶ ፤ የምርጫው…

9 years ago

የኢኮኖሚ እድገታችን እዳ ከፋዮች

(አዲስ ከድሬዳዋ) መንግስት ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ በማድረግና በሚፈለገው ደረጃ ባይሆንም ኢንቨስትመንቶችን በማስተናገድ ኢኮኖሚው እያደገ ነው፡፡ ዋነኛው የኢኮኖሚ አንቀሳቃሽና የስራ እድል…

9 years ago

የIS ሂደት እና የኢትዮጽያ ፀረ-ሽብር ዘመቻ ይጣጣም ይሆን?

 መግቢያ የአሜሪካ መንግስት እ.አ.አ በ2009ዓ.ም በኢራቅ የሚገኘዉን አምባገነናዊ የሳዳም ሁሴን አገዛዝ ለማስወገድ ከሌሎች ምዕራባውያን ሀገራት ጋራ በመሆን ባካሄደው ወረራ የሳዳም…

9 years ago