ባሳለፍነው ሳምንት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ተቃውሞ ሰልፍ በወጡ ዜጎች ላይ በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች የተወሰደው እርምጃ ከማሳሰብ አልፎ በጣም አስጨንቆኝ ነበር።…
ይህ ፅሁፍ በዋናነት ነገ ሐምሌ 30/2008 ዓ.ም በተለያዩ ከተሞች ሊደረግ በታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ያተኩራል፡፡ በእርግጥ ሰላማዊ ሰልፍ በሕገ-መንግስቱ ዋስትና…
(እውነቱ አሸናፊ) እኔ ታጋይም የኢህአዴግ አባልም አልያም የሰራዊት አባልም አይደለሁም፤ የምኖረውም በስደት ምክንያት ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለም፡፡ ይሁን እንጂ ከአገሬ ብዙም…
(አበበ ተክለሃይማኖት - ሜጀር ጄነራል) ግልፅ ደብዳቤ - ለክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጉዳዩ - “የሰራዊት ግንባታ በአብዮታዊ ዴሞክራሲ” የሚለው…
ዛሬ በጎንደር ከተማ ስለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ዓላማ፣ ግብ፣ መልዕክቶች፣…ወዘተ ስለመሳሰሉት ጉዳዮች በማህበራዊ ድረገፆችና በዲያስፖራው ሚዲያዊች በሰፊው እንደሚዘገብ እገምታለሁ። በእነዚህ ጉዳዩዮች…
ባለፈው ሳምንት ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ባወጡት ረጅም ፅሁፍ ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች መንስዔና መፍትሄ ስፊ ትንታኔ ሰጥተዋል። ፅሁፉ ለወቅታዊ ችግሮች መፍትሄውና…
(ማይክ መላከ) የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል አቶ ሀብታሙ አያሌው ከሃኪም ቤት ከወጣ እነሆ ዛሬ 12ኛ ቀኑ ነው። በካዲስኮ ሆስፒታል አስቸኳይ…
(ሌተናል ጄኔራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ) መግቢያ ከሃያ አምስት ዓመት ኢህአዴግ የደርግን መንግስት በጦርነት አሸንፎ የሀገራችንን ፖለቲካዊ ስልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ፤ ቀስ በቀስ…
ከአስር ቀን በፊት አዲስ አድማስ ጋዜጣ በመንግስት አመታዊ ሪፖርቶች ዙሪያ ያቀረበውን ዘገባ ተመልክታችኋል? ነገሩ “ስህተትን መደባበቅና ማስመሰል መደበኛ የአሰራር ስልት…