(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) መቅድም በሀገራችን ተከስቶ በነበረዉ የጸጥታ ችግር በተያያዘ የህዝቡን ደህንነት ለመጠበቅ ተሰማርቶ የነበረዉ መከላከያ ሰራዊታችን ከሌሎች የጸጥታ…
(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) መግቢያ በሀገራችን ከጥቂት ወራት በፊት ተከስቶ ለነበረዉ ሁከት ዋነኛ መነሻ ምክንያት ህዝባዊ ቅሬታዎችን በአግባቡ ማስተናገድ አለመቻላችን…
አንድ ጓደኛዬ ከአዲስ አበባ በአግራሞት ተውጦ ደወለልኝና እንዲህ አለኝ፡ “ኧረ ጉድ…ሰውዬው አበደልህ!”። እኔም በሁኔታው ግራ ተጋብቼ “ማነው?...ምንድነው?” በማለት ጠየቅኩት። “ዶናልድ…
የኢትዮጲያ ትምህርት እንቆቅልሽ ክፍል አንድ በዝርዝር እንደተጠቀሰው የሀገራችን ትምህርት ሥርዓት መሰረታዊ የሆነ የሥነ-ዕውቀት (epistemological crisis) ችግር አለበት። በክፍል ሁለት ደግሞ…
[Read - የእኛ ትምህርት እንቆቅልሽ – ክፍል 1 | የሽምደዳ ዕውቀት ከቃላት አያልፍም] በዚህ ክፍል “በሀገራችን የትምህርት ዘርፍ ሁሉም ነገር ሲጨምርና…
አዲስ አድማስ ጋዜጣ በማህብረሰብ አምዱ “’2 ጊዜ 4’ ተማሪዎችን እያስጨነቀ ነው”በሚል ርዕስ ያቀረበው ዘገባ የሀገራችንን የትምህርት ጥራት ደረጃ ወደየት እየሄደ…
(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) በሀገራችን በየጊዘዉ ለሚከሰቱ ችግሮች ሁሉ በቀላሉ ተጋላጭ ለመሆን የተገደድነዉ ተአማኒነት ያለዉ አማራጭ ነጻ መረጃ ምንጭ እጦትና…
የኢህአዴግ ተሃድሶ መጀመሪያና መጨረሻ በሚለው ፅሁፍ ተሃድሶው ከየት ተነስቶ የት መድረስ እንዳለበት ለመጠቆም ሞክሬያለሁ፡፡ ይህ ፅሁፍ ደግሞ በተሃድሶው መነሻና መድረሻ…