Articles

የሻዕብያ ትንኮሳና ኣብዮታዊ ዴሞክራሲ

(ህዳሴ ኢትዮጵያ) መነሻ ሃሳብ እንደ ኣውሮፓውያን ኣቆጣጠር (እ.ኣ.ኣ) በ1960ዎች ኣብዛኛው የአፍሪካ ኣገራት ከቅኝ ኣገዛዝ ነፃ ሲወጡ፣ ቅኝ ገዢዎች የተዉላቸው መሰረተ…

7 years ago

በኘሮፖጋንዳ ወፍጮ ሐቅ አይጨፈለቅም

(ሙርቲ ጉቶ - ከፊንፊኔ) 1/ እንደ መነሻ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አመራር ውስጥ የሚገኘው ተስፋፊ ቡድን ጊዜ ያለፈበትን ቅዠት ለማሳካት…

7 years ago

የበሬ ስጋ እየበላህ የአህያን ስጋ መከልከል አትችልም

“አህያ!” – “ደደብ፥ ደነዝ፥ የማይገባው” ለማለት፣ “በቅሎ አባትሽ ማን ነው ቢሏት አጎቴ ፈረስ ነው አለች” - ለአህያ ያለንን ዝግተኛ ግምት…

7 years ago

መንግስት የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ከማራዘም ሌላ አማራጭ የለውም

የኢህአዳግ መንግስት በየመድረኩ የሚናገረውን ሁሉ አምነው የሚቀበሉ፣ ችግሮቹን “በጥልቅ ተሃድሶ” ይፈታል የሚሉ አባላትና ደጋፊዎች አሉት። ነገር ግን፣ የኢትዮጲያን ፖለቲካ በቅርበት…

7 years ago

ስለኦሮሞና ኦሮሞነት ማንሳት እንደወንጀል መታየት የለበትም – ፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ

(አዲሱ አረጋ ቂጤሳ) 27ኛዉ የኦህዴድ ምስረታ በዓል በአዳማ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት በፓናል ዉይይት ተከብሯል፡፡ በፓናል ዉይይቱ ወቅት በተነሱ…

7 years ago

ዜጎች የሚፈሩት መንግስት ይወድቃል!

ነፃነት ለሰው ልጅ የተሰጠ ተፈጥሯዊ ፀጋ ነው። በነፃነት ማሰብ፣ መናገርና መፃፍ የሰው ተፈጥሯዊ ባህሪ፥ የሰውነት (የሰብዓዊነት) መገለጫ ነው። በመሆኑም፣ ነፃነት…

7 years ago

የዴሞክራሲ አብዮትን “በኢኮኖሚ አብዮት” ማጨናገፍ አይቻልም!

ባለፈው ሳምንት "የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮት - በስህተት ላይ ስህተት በመድገም ስህተትን ማረም” በሚል ርዕስ አንድ ፅሁፍ አውጥቼ ነበር። በፅሁፉ ዙሪያ…

7 years ago

የኦሮሚያ ኢኮኖሚ አብዮት – በስህተት ላይ ስህተት በመድገም ስህተትን ማረም!

በጦላይ የተሃድሶ ማዕከል በአንድ የማደሪያ ክፍል ውስጥ በአማካይ 100 ሰልጣኞች (እስረኞች) አብረው ያድራሉ። እኔ በነበርኩበት ክፍል ውስጥም 98 ሰልጣኞች (እስረኞች)…

7 years ago

በግሎባላይዜሽን ማደግ እንችላለን?

(ስንታየሁ ግርማ) አሁን ያለንበት ዘመን የግሎባላይዜሽን ዘመን ይሉታል፡፡ በአጭሩ ግሎባላይዜሽን ማለት በምርት እና በገበያ በጥቅሉ የተሳሳረች አለም ለማለት ነው፡፡ ግሎባላይዜሽን…

7 years ago

የቆሼው አደጋ በዴሞክራሲ እጦት ምክንያት የተከሰተ ነው

ሰው ሟች ነውና ሁላችንም እንሞታለን። ሞት ለሁሉም እኩል ነው፣ አሟሟታችን ግን ለየቅል ነው። በአንድ ተፈጥሯዊ አጋጣሚ ያገኘነውን ሕይወት በሌላ ተፈጥሯዊ…

7 years ago