ለጋማ ጋማማ አህያም ጋማ አላት – አያስጥልም እንጂ ጅብ ሲዘነጥላት

11 years ago

(አርአያ ጌታቸው) በጅቦች መንድር ነው አሉ። ሶስት አህዮች በጠፍ ጨረቃ ሰፊ መስክ ላይ ተሰማርተው ሳር እየጋጡ ዓለማቸውን ይቀጫሉ። በዚህ መሀል…

ዶ/ር መረራ:- የአማራ ልሂቅ የበላይነት አስተሳሰብ አልለቀቀውም፣ ስልጣን ያላቸው የትግራይ ልሂቃን ናቸው

11 years ago

Highlights:- * ‹‹ጉልበት እንኳን ቢኖራቸው - ደርግ የኤርትራን ጥያቄ ገፍቶ ገፍቶ አሁን ወደላበት ደረጃ እንዳደረሰው ሁሉ - እነዚህም የቀረችውን ኢትዮጵያ…

የአቶ ገብሩ አስራት ነገር

11 years ago

በክፍል አንድ ፅሑፌ (አጀንዳ ኤርትራ | ላለፈው ክረምት ቤት አይሠራም!) አቶ ገብሩ አስራት የህወሓት አመራር በትጥቅ ትግሉ ጊዜ በኤርትራ ጥያቄ…

የቻይና ኤግዚም ባንክ ለመቐለ ወልዲያ ባቡር ፕሮጀክት ብድር ሊለቅ ነው

11 years ago

(ዮሐንስ አንበርብር) የቻይና ኤክስፖርትና ኢምፖርት (ኤግዚም) ባንክ ለመቐለ ወልዲያ የባቡር ፕሮጀክት 1.5 ቢሊዮን ዶላር ብድር ሊለቅ ነው፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት…

አንድነትና መድረክ ተለያዩ

11 years ago

(ነአምን አሸናፊ) ላለፉት ስድስት ዓመታት ገደማ ያህል በጋራ ለመሥራት ተስማምተው የተቃውሞ ጐራው ላይ በጋራ ሲሠሩ የነበሩት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት…

ተስፋዬ ገብረአብና የፓንዶራው ሳጥን

11 years ago

የአዘጋጁ ማስታወሻ፡- የዚህ ጽሁፍ ፀሐፊው - አማን ሄደቶ ቄረንሶ - በስድስት ክፍል አደራጅቶ የጻፈው እና አራቱን በፌስቡክ ገጹ አትሞ የነበረና…

የታላቁ ህዳሴ ግድብ የSMS ሎተሪ ዕድለኞችና ሽልማቶች [ከጥቅምት 12 – ሕዳር 10]

11 years ago

በነሐሴ ወር የተጀመረው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማስገኛ የሞባይል(SMS) ሎተሪ እንደቀጠለ ይገኛል፡፡ ወደ ስልክ ቁጥር 8100 ‹‹A›› የሚል መልዕክት (SMS)…

ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ – "ፓርቲዎች የሚመሩት የድሮ አገር ወዳድና የእናት አገር ፍቅር አቃጠለን በሚሉ ሽማግሌዎች ነው"

11 years ago

Highlights:- * የምርጫ ጉዳይ የሁላችንም የጋራ ጉዳይ ነው ለምን በዚህ ጉዳይ ላይ እንኳን አንስማማም ? ስንል መጀመሪያ ላይ የሚስማሙ ይመስሉና…

የሰለጠነ ውይይት እንጂ መነቋቆር ምን ሊረባን?

11 years ago

(አዲስ - ከድሬዳዋ ከተማ) ባለፈው ‹‹በከተሞች ፎረም ያወዛገበው 'ትግሬ'›› በሚል የፃፍኩትን አስተያየት ተከትሎ በርካቶች ብዙ አይነት መልሶችን ሰጥተውኛል፡፡ እውነት ለመናገር…

ለከተማ ድሆች የተዘጋጀው ‹‹የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት›› ፕሮግራም ይዘት

11 years ago

ለከተማ ድሆች ማሕበራዊ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል የተባለለት ፕሮግራም የከተማ ልማት ቤቶች እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የዘርፍ መሥሪያ ቤቶች በጋራ በመዘጋጀት…