አገራችን ኢትዮጵያ ያጠላባት አደጋና ስለ መውጫዋ አቅጣጫዎች

9 years ago

(በላይ ደርሸም) አጠቃላይ አገራችን ኢትዮጵያ ግዙፍ ፈተና ተደቅኖባታል፤ ዜጎችዋ ግዙፍ ፈተና ተደቅኖብናል፡፡ ከዚህ ፈተና ልንወጣ የምንችለው በራሳችን ጥረትና ብልህነት ብቻ…

የህዳሴው ግድብ እና አለም አቀፍ ህግ

9 years ago

(በስንታየሁ ግርማ)  የአሜሪካው ሁቨር ግድብ እ.ኤ.አ በ1929 እና በ1930ዎቹ በአሜሪካ ተከስቶ የነበረው የኢኮኖሚ ድቀት ወቅት የተገነባ ግድብ ነው፡፡ ግድቡን ለመገንባት…

የኢትዮጵያ ልማት በዓለም አቀፍ ሚዲያ

9 years ago

(ስንታየሁ ግርማ) “የኢቫንካ ትራምፕ ጫማዎች ከቻይና ሥሪት ወደ ኢትዮጵያ ሥሪት እየተቀየሩ ነው ” - ኳርትዝ የተባለ ድረ-ገፅ፡፡ ኢቫንካ ትራምፕ የአሜሪካው ዕጩ…

ሕዝብ በእንጀራ ብቻ አይኖርም – በርዕዮተ ዓለም ጭምር እንጂ

10 years ago

አብዮታዊው ኢህአዴግ - ኢትዮጲያን በልል ፌዴራሊዝም (loose federalism) መንፈስ በተቀመረ ህገመንግስት አዲስ ስርአት የመሰረተ እና የመራ፤ ጠንካራ እና የጠራ ርዕዮተ…

ኒዬሊበራሊዝም ሊክደው ያልቻለ ልማት

10 years ago

(ስንታየሁ ግርማ) “እ.ኤ.አ በ2016 የአፍሪካ ኢኮኖሚ 3.7% ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ምስራቅ አፍሪካ ከአህጉሩ ከፍተኛው እድገት ታስመዘግባለች፡፡ በተለይም ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ ከ2005…

የኮንሶ ህዝብ ጥያቄ ተገቢዉን ምላሽ ይሻል !

10 years ago

(ኮሎኔል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ) በቅድሚያ በኮንሶ ህዝብ ላይ እየደረሰ ሲላለዉ በደል አንዳችም ትርፍ  ነገር ሳይጨምር ሳይቀንስና ሳይደባብቅ ሃቁን ለህዝብና ለሚመለከታቸዉ…

የትግራይ ህዝብ የለውጡ አጋር እንጂ ተጠቂ ሊሆን ኣይገባም

10 years ago

(መርስዔ ኪዳን) (mersea.kidan@gmail.com - ሜኔሶታ፤ ሃገረ ኣሜሪካ) ሰሞኑን በሃገራችን ውስጥ እየተካሄደ ባለው ህዝባዊ አመፅ ምክኒያት ብዙ የሰው ህይወት፣ የአካል ጉዳትና የንብረት…

[Video]ም/ጠ/ሚ ደብረጺዮን – ወቅቱ ያናግራል፣ ‘ለምን ዓላማ ተናገሩ’ ወደሚል መሄዱ አይጠቅምም

10 years ago

ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚሰነዘሩ ሀሳቦችን በይዘታቸው በመመዘን ጠቃሚውን መውሰድ እንጂ ለምን ተባለ ወደሚለው መሄድ አይጠቅምም፤ ብለዋል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚና…

ለሀገሪቱም ለኢህአዴግም የሚበጀዉ ሀገር ወዳድ ምሁራንን ማዳመጡ ነዉ!

10 years ago

(ኮሎኔል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ) መግቢያ በሃገራችን የተከሰተዉን አደገኛ ሁኔታ ስጋት የገባቸዉ ቅን የሆኑ ኢትዮጵያዉያን አገሪቱን ከአደጋ መታደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…

“አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት…” (ለሜ/ጄኔራል አበበ ተ/ሃይማኖት ጽሑፍ የተሰጠ ምላሽ) (ክፍል 2)

10 years ago

(መሓሪ ይፍጠር yimehari@yahoo.com) (ክፍል ሁለትና የመጨረሻው) ውድ አንባቢያን በክፍል አንድ ፅሑፌ ላይ “ጆቤ” በሰራዊቱ ግንባታ ሰነድ ላይ ያነሷቸውን ሃሳቦች ከተጨባጭ ሰነዱ…