ኪዳነ አመነ – ለትግራይ ታላቅነት ሼምለስ ሆነን እንሰራለን

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 1

– ለትግራይ ታላቅነት ሼምለስ ሆነን እንሰራለን
– የህወሓት ወጣት ሊግ ናችሁ የሚሉንን ከቁብ አንቆጥራቸውም።
– አብዮታዊዊ ዲሞክራሲን ቶታሊ አንቀበልም።
– ምርጫው እንዳይካሄድ የሚሉት ድርጅቶች ከስልጣን ፍላጎታቸው አንጻር አይተውት ነው።

Daniel Berhane

more recommended stories