(ውድነህ ዘነበ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ለሁለት ከተከፋፈለ በኋላ የውጭ አገር የፋይናንስ ተቋማት ቀደም ሲል የፈቀዱትን ብድር በማቋረጣቸው፣ የተቋረጠውን…
ባለፈው መጋቢት 02/2006 የይቅርታ አዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ ቀርቧል፡፡ በረቂቅ አዋጁ ውስጥ ከተካተቱት መካከል:- ይቅርታ የማያሰጡ በሚል የተዘረዘሩ ማለትም ሙስና፣ ህገወጥ…
በዚህ ወር ለተከበረው ዓለም-አቀፍ የሴቶች ቀን ክብር ስል ስለእንስትነት(Feminism) ጽንሰ ሐሳቦችና ታሪካዊ አመጣጣቸው ማንበብ ተያይዣለሁ:: እኔ ራሴን የከተማ ሰውና ለሴቶች…
በሺሻ ማስጨሻና ጫት ማስቃሚያ ቤቶች ላይ ህጋዊ እርምጃን መውሰድ የሚያስችል ህግ እየረቀቀ ነው ተባለ። በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የምርመራ ሀላፊ…
ባለፈው ወር - የካቲት 11/2006 - በመቐለ በተከበረው የህወሓት 39ኛው የምስረታ በዓል ላይ የተገኙት የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኡመር ሃሰን አልበሽር በዓሉን…
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ቀደም ሲል ያጋጠመው ውዝግብ በድጋሚ አገረሸ። የፓርቲው ዋና ፀሐፊ ሆነው ተመርጠው የነበሩት አቶ ተስፋዬ ታሪኩ…
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት ግንባታ 56 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የ7ኛው አገር አቀፍ የከተማ ልማት፣ ቤቶችና…
(ዘላለም ግዛው) በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውንና በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ሰሞኑን ጎብኝቼአለው፡፡ ይህ ፋብሪካ እ.ኤ.እ በ1939 በኢጣሊያኖች ነው…
ውሃው የሚተኛበትን ሥፍራ የማዘጋጀቱ ሂደት ከአጠቃላይ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መርሃግብር ውስጥ ወሳኝ ምዕራፍ ተደርጐ የሚቆጠር ነው፤ ታላቁ የኢትዮጵያ…
የግብፆቹ የክርክር ድርቅና ትንሽ ወረደብኝ። መልስ ባገኘና ሃገር ባወቀው ሃቅ ለመነታረክ ጊዜ መስጠት ልክ በአንድ ማርሽ የተለያየ ተዳፋትን በአንድ ፍጥነት…