ll

የትውልዱ ድርሻ

(Tazabi Yehunta) ሀገራችን ታላቅነትን ፣ ውርደትን ፣ የውጭ ወረራን፣የእርስ በርስ ግጭትን፣ የተለያዩ የፖለቲካ ስርዐቶችን ሁሉን አይታ ፣አሳልፋ አሁን ያለንበት ደረጃ…

10 years ago

ሱር ኮንስትራክሽን ለህዳሴ ግድብ ቃል የገባውን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ገቢ አደረገ

ሱር ኮንስትራክሽን ኩባንያ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ቦንድ ለመግዛት ቃል የገባውን 25 ሚሊዮን ብር ሙሉ በሙሉ ገቢ አደረገ። የኩባንያው ዋና…

10 years ago

የኢትዮጵያ መንግስት በረ/አብራሪ ኃይለመድህን አበራ ላይ ክስ መሰረተ (ተመስገን ደሳለኝ)

(የፋክት ጋዜጣ አዘጋጅ - ተመስገን ደሳለኝ) ፍትሕ ሚኒስቴር በረዳት አብራሪ ኃይለመድን አበራ ላይ የካቲት 9 ቀን 2006 ዓ.ም ሌሊት የበረራ…

10 years ago

Audio| የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር በአዲሱ ማስተር ፕላን ላይ የሰጡት መግለጫ

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ (ኦፌኮ) ባለፈው ዕሁድ አዲስ አበባ ላይ በጠራው ህዝባዊ ስብስባ የአዲስ አበባ ከተማን እና አቅራቢያ የኦሮሚያ ክልል ከተሞችን…

10 years ago

የአዲስ አበባ እና የኦሮምያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን እያወዛገበ ነው

(አበባየሁ ገበያው እና አለማየሁ አንበሴ) አዲስ አበባንና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞችን በልማት ለማስተሳሰር ላለፉት ሁለት ዓመታት ጥናት ሲካሄድ የቆየ ሲሆን፤…

10 years ago

የህዳሴ ግድብ ተቃዋሚ አሜሪካዊ ድርጅት ሆርን አፌይርስን አስጠነቀቀ

የኢትዮጲያን ግድቦች በመቃወም የሚታወቀው ‹‹ኢንተርናሽናል ሪቨርስ›› የተባለው ድርጅት የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ሥራ ቆሞ ከግብጽ ጋር ድርድር መካሄድ አለበት በማለት…

10 years ago

ከስምንት ሀገራት የመጡ 853 ሰልጣኞች በመከላከያ ተቋማት ሰልጥነዋል።

(ቤተልሄም ባህሩ) የመከላከያ ሰራዊት በአቅም ግንባታና ህብረተሰቡን በልማት በማገዝ በኩል ያደረገው አስተዋፅዖ የሚበረታታና ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባ እንደሆነ የህዝብ ተወካዮች ምክር…

10 years ago

በአሶሳ ዞን ታጣቂዎች ዘጠኝ ሰዎች ገደሉ

ትላንት ሚያዚያ 7/2006ዓ.ም ማለዳ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ዞን ሰዎችን ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ፒካ አፕ መኪና ላይ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት…

10 years ago

የኢትዮጲያ የግል ፕሬስ – ድክመት እና ፈተና

(አበባየሁ ገበያው እና አለማየሁ አንበሴ) “መንግስት መረጃን በሞኖፖል በያዘበት ወቅት፣ስለ ፕሬስ ነፃነት ማውራት አይቻልም”   ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ “ጋዜጦች የሀብታም መሆናቸው…

10 years ago

ኢትዮ-ቴሌኮም በ75 የአዲስ አበባ አካባቢዎች የኔትወርክ ችግር ፈታሁ አለ

(ብርሀኑ ወልደሰማያት) ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ በ75 ቦታዎች ላይ የሚሰተዋለውን የኔትወርክ ችግር ሙሉ በሙሉ መፍታቱን አስታወቀ። የተቋሙ የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተሩ…

10 years ago