ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ

መከላከያ ሰራዊትን እንደተዋጊም እንደ ፖሊስም የመጠቀም አደገኛ ዝንባሌ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) መቅድም በሀገራችን ተከስቶ በነበረዉ የጸጥታ ችግር በተያያዘ የህዝቡን ደህንነት ለመጠበቅ  ተሰማርቶ የነበረዉ መከላከያ ሰራዊታችን ከሌሎች የጸጥታ…

7 years ago

መንግስትን በእጅጉ የፈተነዉ ቀዉስና የተስተናገደበት አግባብ ሲፈተሽ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) መግቢያ በሀገራችን ከጥቂት ወራት በፊት ተከስቶ ለነበረዉ ሁከት ዋነኛ መነሻ ምክንያት ህዝባዊ ቅሬታዎችን በአግባቡ ማስተናገድ አለመቻላችን…

7 years ago

ቁርጠኛ የሆነ አመራርና ነጻ ሚዲያ በሌለበት ሙስናን መታገል ከቶ አይቻልም

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) በሀገራችን በየጊዘዉ ለሚከሰቱ ችግሮች ሁሉ በቀላሉ ተጋላጭ ለመሆን የተገደድነዉ ተአማኒነት ያለዉ አማራጭ ነጻ መረጃ ምንጭ እጦትና…

7 years ago

የህዝብ አመኔታን እያተረፈለት የመጣዉ የኢህአዴግ ጥልቅ ተሃድሶ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በሀገራችን እጅግ አስፈሪ በሆነ ሁኔታ ከዳር አስከ ዳር አዳርሶ ከነበረዉ ቀዉስ በመንግስት ትእግስት…

7 years ago

በመከላከያ ሰራዊታችን የፖርቲ ፖለቲካ ገለልተኝነትና ተያያዥ ጉዳዮች [ክፍል 2]

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሽፈራው) (የዚህን ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ) 9/ በሰራዊቱ ዉስጥ ገለልተኝነትን የሚሸረሽርና ለኢህአዴግ የወገነ አሰራር…

7 years ago

በመከላከያ ሰራዊታችን የፖርቲ ፖለቲካ ገለልተኝነትና ተያያዥ ጉዳዮች (ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ)

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ) [ከአዘጋጁ፡- ኮ/ል አስጨናቂ ይህንን ጽሑፍ የላኩልን ከሳምንታት በፊት ቢሆንም የኢንተርኔት ተደራሽነት ለአብዛኛው የሀገር ውስጥ አንባቢ ውስን…

7 years ago

የኮንሶ ህዝብ ጥያቄ ተገቢዉን ምላሽ ይሻል !

(ኮሎኔል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ) በቅድሚያ በኮንሶ ህዝብ ላይ እየደረሰ ሲላለዉ በደል አንዳችም ትርፍ  ነገር ሳይጨምር ሳይቀንስና ሳይደባብቅ ሃቁን ለህዝብና ለሚመለከታቸዉ…

8 years ago

ለሀገሪቱም ለኢህአዴግም የሚበጀዉ ሀገር ወዳድ ምሁራንን ማዳመጡ ነዉ!

(ኮሎኔል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ) መግቢያ በሃገራችን የተከሰተዉን አደገኛ ሁኔታ ስጋት የገባቸዉ ቅን የሆኑ ኢትዮጵያዉያን አገሪቱን ከአደጋ መታደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…

8 years ago

ዳግመኛ ለኤርትራ ጥቃት እንዳንጋለጥ ለማይቀረዉ ጦርነት ካሁኑ መዘጋጀት (ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ)

(ኮሎኔል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ) መግቢያ ኤርትራ በግፍ ወረራ ፈጽማብን የተቀሰቀሰዉን ጦርነት በኛ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ እነሆ ሁለት አስርተ ዓመታት ሊሞላዉ ትንሽ ቢቀረዉ ነዉ፡፡እስካሁንም…

8 years ago