writer

ዘንድሮ 11.3% ሀገራዊ እድገት ይጠበቃል – ሚ/ር ሶፊያን አህመድ

(ሰኢድ አለሙ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴርና በስሩ ተጠሪ የሆኑ ስድስት አጀንሲዎችን…

11 years ago

የተቃዋሚዎች ድምፅ – በሙስና ቅሌት ዙርያ

(አዲስ አድማስ) “ኢህአዴግም እንደ ድርጅት ሙሠኛ ነው” ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ -የመድረክ አመራሮች አባል የመንግስት መዋቅር በሙስና የተዘፈቀ ነው የሚል ትችት…

11 years ago

በእስር የሚገኙት ሚ/ር መላኩ ፈንታ ታመዋል ተበለ

(ታምሩ ጽጌ) * 46 ኪሎ ግራም ወርቅ ይዘው 100 ሺሕ ብር የተሸለሙት ተጠርጣሪ ልታሰር አይገባም አሉ * ‹‹እኔ በመታሰሬ መንግሥትም…

11 years ago

ም/ከንቲባ:- ሰማያዊ ፓርቲ ሰልፉን በወዲያኛው ቅዳሜ ማድረግ ይችላል

(የትምወርቅ ዘለቀ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ያቀረበውን ጥያቄ ግንቦት 24 ቀን 2005 ዓ.ም እንዲያካሂድ ፈቀደ፡፡…

11 years ago

‹አንድነት› ፓርቲ ‹መድረክ›ን አስመልክቶ ያደረገው ግምገማ (ሙሉ ቃል)

የአንድነት/መድረክ የፖለቲካ ግንኙነት እና የጋራ እንቅስቃሴ ከመቀናጀት እስከ ግንባር ያለው አጠቃላይ ሁኔታ ግምገማ የአንድነት ብሔራዊ ምክር ቤት አቋምን የሚያሳይ ሰነድ…

11 years ago

አዲስ አበባ | የቤት ፈላጊዎች አመዘጋገብ መመሪያ (ሙሉ ቃል)

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ የቤቶች ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ የቤት ፈላጊዎች ለምዝገባ ሲመጡ ማሟላት የሚገባቸዉን ቅድመ ሁኔታና…

11 years ago

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ በጨረፍታ

* በ1936 ዓ.ም የተቋቋመው አየር ኃይል እስከ አሁን በ13 አዛዦች ተመርቷል * ከውጊያ በረራና ማጓጓዝ ባሻገር ጥገናና ባለሙያ ስልጠና መስጫ…

11 years ago

ሰማያዊ ፓርቲ| አማራ ብሔር አይደለም፣ ለኦሮምኛ የግእዝ ፊደል ይሻላል

የ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ከላይፍ መጽሔት ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ መጽሔቱ እንደሚከተለው አቅርቦታል፡፡ (ከላይ ያለው ርዕስ የኛ ነው) *********** ላይፍ…

11 years ago

ኢትዮጵያ | ሙስና፤ ሙሰኞች፤ ኣሞሳኞችና የሙስና ተከላካዮች

(ጆሲ ሮማናት) ባለፈው ሳምንት የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና ነጋዴዎችን በሙስና ጠርጥሮ እንዳሳሰረና ፍርድቤት እንዳቀረበ ኣይተናል[1]፡፡ ጉዳዩ በጥርጣሬ ደረጃ…

11 years ago

በፀረ-ሙስና ኮሚሽን ባለፉት 10 ወራት የተመረመሩ የሙስና ጉዳዮች

(ፍሬው አበበ) [የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2005 በጀት ዓመት የአሥር ወራት ሪፖርቱን ትናንት ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አቅርቧል። ኮሚሽነር አቶ ዓሊ…

11 years ago