የድሬደዋ ዩኒቨርስቲ የሶማሌ ክልል መስተዳድር የባለቤትነት ጥያቄ ተነስቶበት ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በሚሊሻ ተቆጣጥሮት የነበረ ሲሆን፤ የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ሽፈራው…
(በዘሪሁን ሙሉጌታ) የአዲስ አበባ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ በሚሆንበት ጉዳይ ላይ ውይይት እየተካሄደ ባለበት በአሁኑ ወቅት አዲስ አበባ ወደ ኦሮምያ…
ከመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ ዩንቨርስቲዎች በተፈጠረ ግርግር በህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ ላለፉት…
ሱር ኮንስትራክሽን ኩባንያ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ቦንድ ለመግዛት ቃል የገባውን 25 ሚሊዮን ብር ሙሉ በሙሉ ገቢ አደረገ። የኩባንያው ዋና…
(የፋክት ጋዜጣ አዘጋጅ - ተመስገን ደሳለኝ) ፍትሕ ሚኒስቴር በረዳት አብራሪ ኃይለመድን አበራ ላይ የካቲት 9 ቀን 2006 ዓ.ም ሌሊት የበረራ…
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ (ኦፌኮ) ባለፈው ዕሁድ አዲስ አበባ ላይ በጠራው ህዝባዊ ስብስባ የአዲስ አበባ ከተማን እና አቅራቢያ የኦሮሚያ ክልል ከተሞችን…
የኢትዮጲያን ግድቦች በመቃወም የሚታወቀው ‹‹ኢንተርናሽናል ሪቨርስ›› የተባለው ድርጅት የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ሥራ ቆሞ ከግብጽ ጋር ድርድር መካሄድ አለበት በማለት…
(ቤተልሄም ባህሩ) የመከላከያ ሰራዊት በአቅም ግንባታና ህብረተሰቡን በልማት በማገዝ በኩል ያደረገው አስተዋፅዖ የሚበረታታና ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባ እንደሆነ የህዝብ ተወካዮች ምክር…
ትላንት ሚያዚያ 7/2006ዓ.ም ማለዳ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ዞን ሰዎችን ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ፒካ አፕ መኪና ላይ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት…
(ብርሀኑ ወልደሰማያት) ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ በ75 ቦታዎች ላይ የሚሰተዋለውን የኔትወርክ ችግር ሙሉ በሙሉ መፍታቱን አስታወቀ። የተቋሙ የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተሩ…