featured

በኢ/ር ይልቃል አምባገነናዊ መዳፍ ሥር የወደቀው ሰማያዊ ፓርቲ

(በዳዊት መሉጌታ – የሰማያዊ ፓርቲ የወጣቶች ጉዳይ ም/ሀላፊ) Highlights: * ‹‹ኢ/ር ይልቃል ሰማያዊ ፓርቲ ሲመሰረት አንድነትና መኢአድ ፓርቲ ድራሻቸው ይጠፋል፣…

10 years ago

ለህግም -ህግ፤ ለህግ አስከባሪም – ሌላ ህግ አስከባሪ አለ

“የሞሪያም ምድር” የሚልን ፊልም አይ ዘንድ የምወደው ጓደኛዬ ጋበዘኝና በእኩለ ለሊይ በቤቴ ውስጥ ቤቴን ሆኜ አየሁት። ቤቴን ቤቴ ይፍጀውና ውስጤን…

10 years ago

ህግ አልባ የኩርፊያ ፓርቲ ብዝህነት

የነበሩበት ፓርቲ ውስጥ ህግና ዲሞክራሲን ማስፈን ያቃታቸው ደካሞች በየጊዜው አኩርፈው እየወጡ ተመሳሳይና ህግና ዲሞክራሲን ማስፈን የተሳነው ደካማ ፓርቲ መፈብረክ እንደ…

10 years ago

የአናርኪው ረሰፒ (recipe for anarchy) – በኢትዮጵያ

አናርኪ(anarchy) በርካታ ትርጉሞች አሉት:: ብዙዎች የሚስማሙበት ትርጉሙ ግን አስፈጻሚ መንግስት የሌለው ማህበረሰብ ማለት ነው:: አናርኪስት(anarchist) ማለት ደግሞ መንግስት ወይም ህግና…

10 years ago

የምግብ ዋስትና ፖለቲካ እና የኢትዮጵያ ሁኔታ

በብዙ ጉዳዮች የተቃዋሚው ጎራና የኢትዮጵያ ምሁራን ኋላ እንደሚቀሩ በግሌ ስገምት ነበር:: አንዱ ምክንያቴ የመንግስትና ህዝብ አስተዳደር ጉዳዮች በተለይም ህዝብ ከሚፈልጋቸው…

10 years ago

ሚኒስትር ሽፈራው:- በቅርቡ ለሚመረቀው ተንዳሆ ስኳር መዘግየት ህንዶችን ወቀሱ

በሚንስትር ማዕረግ የስኳር ኮሬፖሬሽን ዳይሬክተር ጄኔራል አቶ ሽፈራው ጃርሶ በግንባታ ላይ ያሉትን 10 የስኳር ፕሮጀክቶች ጎብኝተው ለተመለሱ ጋዜጠኞች ግንቦት 13…

10 years ago

ሰማያዊ ፓርቲ፡- የአንድነት አመራሮች ‘በእናንተ ምክንያት መታሰር አንፈልግም ሂዱ’ አሉን

አቶ ዳዊት አስራደ የሚባል የአንድነት ስራ አስፈፃሚ "አንድ ሰው የኢሕአዲግ ቲሸርት አድርጎ ቢመጣ ታባርረዋለህ ወይ?" ብለን ስንጠይቀው፤ "አላባርረውም፤ እንደውም እፈልገዋለሁ"…

10 years ago

አንድነት ፓርቲ፡- ሰማያዊ ፓርቲ የልጆች ክበብ ነው-በሰልፋቸው 114 ሰው አልተገኘም

ሰማያዊ ፓርቲ 114 አባላት አሉት ወይ የሚለው ላይ ጥርጣሬ አለኝ፡፡ ፓርቲ አይደለም እኮ! ትናንሽ ልጆች የተሰበሰቡት ክበብ ነው፡፡ ፖለቲካ ማለት…

10 years ago

የዲሞክራሲ አመለካከታችን ሲቃኝ – የገባው፣ ያልገባው፣ ግራየገባው እና ግራ የሚያጋባው

(Tazabi) የሀገራችን ከድህነት መውጣት ፣በእድገት ጎዳና ውስጥ ገብታ የብዙ ዜጎችዎን ጥያቄ እና ፍላጎትን ማሟላት የሁሉምኢትዮጵያዊ የዘመናት ሃሳብ እና ናፍቆት ነው፡፡…

10 years ago

ዶ/ር ነጋሶ:- ወደድንም፣ ጠላንም ገና ያልተፈታ የብሔርተኝነት ጥያቄ አለ።

(በፍሬው አበበ) ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት እንዲሁም የኦህዴድ ሥራ አስፈፃሚ አባል ነበሩ። ከመንግሥታዊ ሥልጣናቸው ከለቀቁ በኋላም በግል ተወዳድረው…

10 years ago