Sendek| የመጅሊስ ምርጫ ውጤት እንዲታገድ ተጠየቀ [Amharic]]

(በዘሪሁን ሙሉጌታ) እየተካሄደ ያለው የመጅሊስ ምርጫ ሕገ-ወጥ በሆነ አካላት እየተከናወነ ስለሆነ የምርጫው ውጤት እንዲታገድ ተጠየቀ።.