Ethiopia

“በጣም የከፋውና አስቀያሚው ነገር የተጀመረው ቅማንት ላይ ነው” – አዲሱ ለገሰ

የብአዴን መስራች ታጋይ አዲሱ ለገሰ ከጋዜጠኛ አባዲ ገ/ስላሴ እና ሃይላይ ተኽላይ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ከወይን መፅሄት የካቲት 2009 እትም፡፡ ከኢህዴን…

9 years ago

ወገን ተከበናል?

የኦባማ ቅልስልስ አስተዳደር ከኢራን ጋር ያደረገው ስምምነት የብዙ አረብ አገራትን ቀልብ የገፈፈ ነበር። በዚህም የተነሳ ረስተውት የቆዩትን ጦራቸውን ማጠናከር እና…

9 years ago

መከላከያ ሰራዊትን እንደተዋጊም እንደ ፖሊስም የመጠቀም አደገኛ ዝንባሌ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) መቅድም በሀገራችን ተከስቶ በነበረዉ የጸጥታ ችግር በተያያዘ የህዝቡን ደህንነት ለመጠበቅ  ተሰማርቶ የነበረዉ መከላከያ ሰራዊታችን ከሌሎች የጸጥታ…

9 years ago

መንግስትን በእጅጉ የፈተነዉ ቀዉስና የተስተናገደበት አግባብ ሲፈተሽ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) መግቢያ በሀገራችን ከጥቂት ወራት በፊት ተከስቶ ለነበረዉ ሁከት ዋነኛ መነሻ ምክንያት ህዝባዊ ቅሬታዎችን በአግባቡ ማስተናገድ አለመቻላችን…

9 years ago

ጊዜው ያለፈበትና የከሸፈ የትግል ስልት (ታጋይ ካሕሳይ ቃሉ)

(ታጋይ ካሕሳይ ቃሉ) ከያዝነው ዓመት መጀመሪያ ጀምሮ በተከታታይ በአቶ እውነቱ ዘለቀ የተባሉ ፀሃፊ (የብአዴን ከፍተኛ አመራር እንደሆኑ እራሳቸው ያስተዋወቁ) በትግራይ…

9 years ago

የእኛ ትምህርት እንቆቅልሽ – ክፍል 3 | የእንቆቅልሹ ፍቺ

የኢትዮጲያ ትምህርት እንቆቅልሽ ክፍል አንድ በዝርዝር እንደተጠቀሰው የሀገራችን ትምህርት ሥርዓት መሰረታዊ የሆነ የሥነ-ዕውቀት (epistemological crisis) ችግር አለበት። በክፍል ሁለት ደግሞ…

9 years ago

የእኛ ትምህርት እንቆቅልሽ – ክፍል 2 | ሥርዓተ ትምህርቱ የማን ነው?

[Read - የእኛ ትምህርት እንቆቅልሽ – ክፍል 1 | የሽምደዳ ዕውቀት ከቃላት አያልፍም] በዚህ ክፍል “በሀገራችን የትምህርት ዘርፍ ሁሉም ነገር ሲጨምርና…

9 years ago

የእኛ ትምህርት እንቆቅልሽ – ክፍል 1 | የሽምደዳ ዕውቀት ከቃላት አያልፍም

አዲስ አድማስ ጋዜጣ በማህብረሰብ አምዱ “’2 ጊዜ 4’ ተማሪዎችን እያስጨነቀ ነው”በሚል ርዕስ ያቀረበው ዘገባ የሀገራችንን የትምህርት ጥራት ደረጃ ወደየት እየሄደ…

10 years ago

ቁርጠኛ የሆነ አመራርና ነጻ ሚዲያ በሌለበት ሙስናን መታገል ከቶ አይቻልም

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) በሀገራችን በየጊዘዉ ለሚከሰቱ ችግሮች ሁሉ በቀላሉ ተጋላጭ ለመሆን የተገደድነዉ ተአማኒነት ያለዉ አማራጭ ነጻ መረጃ ምንጭ እጦትና…

10 years ago

የኢህአዴግ ተሃድሶና የምርጫ 2012 ሞት-ሽረት

የኢህአዴግ ተሃድሶ መጀመሪያና መጨረሻ በሚለው ፅሁፍ ተሃድሶው ከየት ተነስቶ የት መድረስ እንዳለበት ለመጠቆም ሞክሬያለሁ፡፡ ይህ ፅሁፍ ደግሞ በተሃድሶው መነሻና መድረሻ…

10 years ago