ቀጥሎ የማነሳው ጉዳይ ከመሰረተ-ልማት ግንባታ ጋር በተያያዘ፣ በተለይ ከመሬት ይዞታቸው ለሚፈናቀሉ አርሶ-አደሮች የሚሰጠው የካሳ ክፍያ እና የመልሶ ማቋቋም መርሃ-ግብርን በተመለከተ…
"ብራቮቮቮ…!" ብዬ ስጮህ፣ ሁሉም መምህራን በአግራሞት ይመለከቱኝ ጀመር። ከዛ… አንዱ መምህር ምን እንዳስደሰተኝ ሲጠይቀኝ የሰጠሁት ምላሽ ግን የሁሉንም አስተያየት በቅፅበት…
በባለፈው ፅሁፌ ለመግለፅ እንደሞከርኩት፣ እድገትና ብልፅግና እንዲቀጥል የለውጥና መሻሻል መንፈስ በሕብረተሰቡ ውስጥ መስረፅ እንዳለበት እና ይህ መንፈስ በቋሚነት እንዲኖር ደግሞ…
ወዳጄ አርዓያ ጌታቸው "የሁከቱ መንስዔ..." በሚል የፃፈውን አነበብኩት፡፡ የችግሩን መንስኤ እና መፍትሄ ለማሳየት ያደረገውን ሙከራ አደንቃለሁ፡፡ ነገር ግን፣ "የወፍ በረር"…
አብዮት በልዩነት እና በተመሣሣይነት ሃይሎች መካከል ያለው ቅራኔ ተካሮ ከፍተኛ ደረጃ ሲደርስ የሚፈጠር መሰረታዊ ለውጥ ነው። የልዩነት ሃይሎች ከተለመደው፥ ከመደበኛው…
(ስዩም ተሾመ) የሀገር ብልፅግና እንዲረጋገጥ በሁሉም የሕይወት ዘርፎች ቀጣይነት ያለው እድገት እና መሻሻል ሊኖር ይገባል። ይህን ማድረግ የሚቻለው የእድገትና መሻሻል…
ስዩም ተሾመ (MBA) የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን እንደ ኦሮሚያ ክልል ብቻ ሳይሆን በሀገር-አቀፍ ደረጃ አንፃራዊ ሰላም የሰፈነበት እና ምርታማ የሆነ…