Curated Content

‘ጄኔራል ብርሃኑ ቀጣዩ ኤታማጆር ሹም እንዲሆን ነው የምመርጠው’ – ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳዔ

(ሪፖርተር ጋዜጣ) ኢሕአዴግ ሥልጣን ከተቆጣጠረ ጀምሮ በሽግግሩ ጊዜና ከሽግግሩ በኋላም በአጠቃላይ ለሰባት ዓመታት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም የነበሩት…

6 years ago

ከዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉዓላዊነት ማእከላይ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

ዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉዓላዊነት ከተመሰረተበት 2000 ዓ/ም ጀመሮ ፖለቲካዊ እርምጃዎችን ለማከናወን ህጋዊ እውቅና ያገኘ ፓርቲ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ድርጅታችን በትግራይ ህዝብ…

6 years ago

ከኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ የተጀመረው የለውጥ ጉዞና የወደፊት አቅጣጫ ለ10 ቀናት ዝርዝር ግምገማ በማድረግ ዛሬ ማምሻዉን በስኬት…

6 years ago

“ፖለቲካዊ ቀውሱን ለማርገብ ነፃና ገለልተኛ የሆነ ኮሚሽን ማቋቋም ያስፈልጋል” ~ ሌ/ጄኔራል ፃድቃን

(አዲስ ዘመን) ባለፉት ሁለት ዓመታት በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው አለመረጋጋትና የሰላም መደፍረስ ወሳኝ መፍትሄ ሳያገኝ ያዝ ለቀቅ እያደረገ ቀጥሏል፡፡ በተለይም…

6 years ago

በኦሮሚያ – በአምቦ፤ ዶዶላ እና ሻሸመኔ ተቃውሞ ተደረገ

(እሸቴ በቀለና ሸዋዬ ለገሠ - ጀርመን ራዲዮ) በአምቦ፤ ዶዶላ እና ሻሸመኔ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ተደረጉ። የዓይን እማኞች "በሰላም ተጠናቋል" ባሉት የአምቦ…

7 years ago

የቅማንት የህዝበ ውሳኔ የጊዜ ሰሌዳና አፈፃፀም ላይ እየተመከረ ነው

(የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የአማራና ቅማንት ህዝቦች ተቀላቅለው የሚኖርባቸው 12 ቀበሌዎች ህዝበ ውሳኔ እንዲያካሂድ በፌዴሬሽን ምክር…

7 years ago

ከሚኒስትሮች ይልቅ ገንዘብ ላይ ከፍተኛ ሥልጣን ያላቸው ዳይሬክተሮች ናቸው – ጠ/ዓቃቤ ሕግ ጌታቸው አምባዬ

(ሰለሞን ጐሹ - ሪፖርተር) የመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊዎች የሚባሉት በሚኒስትርና በሚኒስቴር ዴኤታ ማዕረግ ብቻ ያሉት አለመሆናቸውን፣ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አቶ…

7 years ago

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት 34ቱ ሀላፊዎችና ባለሀብቶች

(በታሪክ አዱኛ - ፋና) መንግስት በሙስና ወንጀል ጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው 34 የተለያዩ ተቋማት የስራ ሀላፊዎች፣ ባለሀብቶችና ደላሎች ሐሙስ ፍርድ…

7 years ago

የአፍሪካ ህብረት ለቀዳማዊ ኃይለስላሴ እና መለስ ዜናዊ ሀውልት እንዲቆምላቸው ወሰነ

29ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ዛሬ በስኬት ተጠናቋል፡፡ መሪዎቹ በስብሰባው ማጠናቀቂያ ለቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉስ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ እና ለቀድሞው የኢፌዲሪ ጠቅላይ…

7 years ago

የአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የሚጥስ አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን! (ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ)

የኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በቅርቡ ለፓርላማ የቀረበውን የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ…

7 years ago