በስድስት የግል ፕሬስ ሕትመቶች እና አሳታሚዎቻቸው ላይ የወንጀል ክስ መመሥረቱን መንግስት አስታወቀ፡፡ ክስ የተመሠረተባቸው አምስት መጽሔቶች እና አንድ ጋዜጣ፤ በየጊዜው…
ለዓመታት ሲጠና ነበር የተባለለት ‹‹ማስተር ፕላን›› ወይም ‹‹የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ ልማት ፕላን›› በቅርቡ ከፍተኛ ውዝግብ…
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ በቅርቡ በየመን መንግስት ተይዘው ለኢትዮጲያ ተላልፈው የተሰጡትን የግንቦት-7 ሰባት ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ፤…
በሸብር ወንጀል ተከሶ በተደጋጋሚ የተፈረደበትና በኢትዮጵያ መንግስት በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው የግንቦት 7 አሸባሪ ድርጅት አመራር የሆነው አንዳርጋቸው ፅጌ በቁጥጥር ስር…
አቶ ዳዊት አስራደ የሚባል የአንድነት ስራ አስፈፃሚ "አንድ ሰው የኢሕአዲግ ቲሸርት አድርጎ ቢመጣ ታባርረዋለህ ወይ?" ብለን ስንጠይቀው፤ "አላባርረውም፤ እንደውም እፈልገዋለሁ"…
ሰማያዊ ፓርቲ 114 አባላት አሉት ወይ የሚለው ላይ ጥርጣሬ አለኝ፡፡ ፓርቲ አይደለም እኮ! ትናንሽ ልጆች የተሰበሰቡት ክበብ ነው፡፡ ፖለቲካ ማለት…
ዓለም ዐቀፍ የፕሬስ ቀንን በማስመልከት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ሚያዝያ 25/2006 በግዮን ሆቴል በተካሄደው ስብሰባ ላይ፤ ‹‹ሶሻል ሚዲያና የፕሬስ ነፃነት››…
- በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት - ሰሞኑን የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ወይንም ጌይ(gay) ግለሰቦች ጉዳይ አጀንዳ ሆኗል፡፡ በጉዳዩ ላይ ከሁለቱም ወገን…
ባለፈው ወር - የካቲት 11/2006 - በመቐለ በተከበረው የህወሓት 39ኛው የምስረታ በዓል ላይ የተገኙት የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኡመር ሃሰን አልበሽር በዓሉን…
(በሙሉነህ ቶለሳ) የግብጽ የአሌክሳንደሪያ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰር ሃይሰም ማሃዎዲ እና የግብፅ የቀድሞ ውሃ ሀብት ሚኒስትር ዶክተር ናስር ኣላም ከናይል ቲቪ…