ዓለም ዐቀፍ የፕሬስ ቀንን በማስመልከት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ሚያዝያ 25/2006 በግዮን ሆቴል በተካሄደው ስብሰባ ላይ፤
‹‹ሶሻል ሚዲያና የፕሬስ ነፃነት›› በሚል ርዕስ ዳንኤል ብርሃነ ያቀረበው ገለፃ፡፡
********
********
*የሆርን አፌይርስ ታዳሚዎች የአብዝሀው ፍላጎት ከሆነ – የተሻለ ጥራት ያለው ቪዲዮ በመፈለግ ወይም/እና በጽሑፍ ልናቀርብ እንችላለን፡፡
[በዚሁ አጋጣሚ ለመግለጽ የምንወደው፡- ባለፉት ዓመታት የሆርን አፌይርስ ፀሐፊዎች የተገኙባቸውን እና ሌሎች ትኩረት-ሳቢ የሆኑ የሬዲዮና እና የቲቪ/ቪዲዮ ትዕይንቶችን በተከታታይ የምናቀርብ መሆኑን ነው፡፡
ይሄም በአውሮፓና አሜሪካ ከሚገኙ የሆርን አፌይርስ ታዳሚዎች በተደጋጋሚ የቀረበውም የመልቲሚዲያ ጥያቄዎችን በግዜያዊነት እንደሚመልስ ተስፋ እናደርጋለን፡፡ – ደረጃውን የጠበቀ የሪኮርዲንግ ቁሳቁስ እስክናሟላ ማለት ነው፡፡]
ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 2 - ለውጥ…
ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 1 - ለትግራይ…
የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለመጠይቅ (ክፍል 2)- ስለትዴት…
የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ (ክፍል 1) -…
(የማነ ካሣ) እንደሚታወቀው አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) ከጥረት ኮርፖሬሽን ጋር በተያያዘ…
(መርስዔ ኪዳን - ሚኔሶታ) ኣብራክ የተባለውን የሙሉጌታ ኣረጋዊ መጽሓፍ ኣነበብኩት። ኣገራችን ከሊቅ አስከደቂቅ በዘውጌ ብሄርተኝነት…