Highlights:- * ‹‹በእኔ ግምት በዝግጅት ደረጃ እንጂ የተሰራ ነገር የለም ነው የምለው፡፡ ድክመቶቻችንን የመለየት ስራ ተሰራ እንጂ ለማስወገድ የተጀመረ ስራ…
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በተመረቀው የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ላይ ተገኝተው ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዕለቱ ያደረጉትን ንግግር የጀመሩትም እንዲህ…
የዱር እንስሳትን አብዝቶ የሚወድ አንደ ሰው ነበር አሉ፡፡ ይህ ሰው ይሄንን ፍቅሩን የሚያስታግሰው ወደ እንስሳት መኖሪያ ፓርክ በመሄድ ነበር፡፡ እናም…
አምስትም ሰው ይሙት አስር አሊያም 50 ይሁን 60 ባሳላፍናቸው ሳምንታት በኦሮሚያ ከተሞች በተነሳው ሁከት ህይወታቸውን ያጡት ወገኖቻችን ጉዳይ እጅግ አሳዝኖኛል፡፡…
(አርአያ ጌታቸው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ም/ዋና አዘጋጅ) አንደ ተረት አለ፤ እንዲህ የሚል:- በአንድ ወቅት በአንድ ስፍራ የሚኖር ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ…
(አርአያ ጌታቸው) በጅቦች መንድር ነው አሉ። ሶስት አህዮች በጠፍ ጨረቃ ሰፊ መስክ ላይ ተሰማርተው ሳር እየጋጡ ዓለማቸውን ይቀጫሉ። በዚህ መሀል…
የባንዲራ ቀን ማክበር የተጀመረው በ2000 ከሚሊኒየም በዓል አከባበር ጋር ተያያይዞ እንደሆነ ይታወሳል፡፡ በወቅቱ የቀድሞው የው የውጭ ጉዳይ ሚኒተር ስዩም መስፍን…
(አርአያ ጌታቸው) የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ዋና ጸሐፊ ታሌብ ራፋይ ኢትዮጵያን ጎብኝተው ከተመለሱ ጥቂት ሳምንታት አልፈዋል። ዋና ጸሐፊው በኢትዮጵያ…
( አርአያ ጌታቸው) እውነት እልዎታለሁ አሁን አሁንስ እኛ ኢትዮጵያውያን በብዙ ነገሮች ብልህም ሞኝም መሆን እያቃተን መጥተናል፡፡ አንድ ሰው ብልህ ካልተባለ…