Addis Zemen|የጠ/ሚኒስትሩን መታመም ተከትሎ ጎንበስ ቀና መብዛቱ ያስተዛዝባል

14 years ago

(ዳርእስከዳር) እውነት ነው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ካየናቸው በርካታ ቀናትን አስቆጥረናል፡፡ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ አገራት ከፍተኛ ኃላፊነትን ተሸክሞ ጧት…

የዲሲ ፖለቲከኞች የኋልዮሽ ጉዞ ታሪክ በጨረፍታ [Amharic]

14 years ago

Highlight: “የኢትዮጵያ ቅርስና ውርስ ማህበረሰብ በሰሜን ኣሜሪካ (EHSNA) የሚባል ድርጅት ኣቋቋሙ፡፡ ዝግጅቱን የሚያቀርብበት ጊዜም ከ ESFNA ጋር በተመሳሳይ ጊዜ እንዲሆን…

ደመወዝተኞች ከነጋዴዎች የተሻለ ታክስ ይከፍላሉ | የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን [Amharic]

14 years ago

በሀገሪቱ የቀረጥና የታክስ ህግ ተገዢነት ባህል ደካማ መሆኑን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን አስታወቀ። አብዛኛው ገቢ የሚሰበሰበው ዛሬም ከመንግሥት ሠራተኛው መሆኑ…

ቴዲ ኣፍሮ፣ እምዬ ሚኒሊክ፣ ባልቻ ኣባነፍሶ እና ኣድናቂዎቹ

14 years ago

ቴዲ ኣፍሮ ታላቅ ጥበበኛ ነው፡፡ ሙዚቃዎቹ በሃሳብ ብስለትም በዜማ ጥኡምነትም ሁሌም ቢሆን ተደምጠው የማይሰለቹ ምርጦች ናቸው፡፡ በዚህም ምክንያት ኣርቲስቱ በርካታ…

የነዳጅና ወርቅ ፍለጋ ሥራዎች | የማዕድን ሚኒስቴር የፓርላማ ሪፖርት [Amharic]

14 years ago

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ በዕለቱ በዋናነት የማዕድን ሚኒስቴርን የ2004…

የህዳሴ ግድብ ግንባታ ‘በሶስት ፈረቃዎች ለ24 ሰዓታት’ እየተከናወነ ነው [Amharic]

14 years ago

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተፋጠነ መልኩ እየተካሄደ ነው። ዋናው ግድብ በሚያርፍበት ስፍራ እየተካሄደ ባለው ቁፋሮም 3 ነጥብ 5 ሚሊየን…

ኢትዮጵያ ከንፋስ ኃይል አንድ ሚሊዮን ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም አላት [Amharic]

14 years ago

ኢትዮጵያ ከንፋስ ኃይል ብቻ አንድ ሚሊዮን ሜጋ ዋት የሚጠጋ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም እንዳላት በጥናት መረጋገጡን የውሃና ኢነርጂ ሚነስትሩ አስታወቁ።…

የማኅበረ-ቅዱሳን ሪፖርት| የዋልድባ ገዳምና የወልቃይት ስኳር ልማት ጉዳይ [Amharic]

14 years ago

መንግስት በትግራይ ክልል ወልቃይት ወረዳ የጀመረው የስኳር ልማት ፕሮጀክት በአካባቢው የሚገኘውን ጥንታዊው ዋልድባ ገዳም ላይ ጉዳት ያደርሳል በሚል ሲያወዛግብ መቆየቱ…

ተፈናቀሉ ስለተባሉት አማራ አርሶአደሮች ጉዳይ – የደቡብ ፕ/ት ሽፈራው ሽጉጤ [Amharic]

14 years ago

የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፤ ከቤንች ማጂ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ የአማራ ብሄር ተወላጆች በክልሉ…

Tigray| ምላሽ ለፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም – በፕ/ር ገብሩ ታረቀና በአማኑኤል መሓሪ

15 years ago

ስለትግራይ ሕዝብ ጆሮ የሚጠልዙ ንግግሮችን በማሰማት የሚታወቁት መስፍን ወ/ማርያም(የቀድሞ የአ.አ.ዩ. ፕሮፌሰር)፤ ባለፈው ነሐሴ በፍትህ ጋዜጣ ላይ ባቀረቡት ጽሁፍ የራሳቸውን ክብረ-ወሰን…