የትግራይ ህዝብ ጥቅምና መፃኢ ዕድል የሚረጋገጠው በመገንባት ላይ ባለችው ኢትዮጵያ ላይ ነው – ሜ/ጄ ተክለብርሃን ወ/አረጋይ (ዶ/ር)

8 years ago

ሜ/ጄነራል ተክለብርሃን ወ/አረጋይ (ዶ/ር) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመዳኤ ወይም ኢንሳ በመባል የሚታወቀው ተቋም) ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡ ሜ/ጄነራል ተክለብርሃን ነባር…

የሌለው መለስ vs. አርከበ – የኢንዱስትሪ ልማት ንድፈ-ሀሳብ ሙግት

8 years ago

(Name withheld upon request) በሀገራችን ውስጥ በአሁኑ ወቅት ከቀን ወደ ቀን በግልፅ በህወሓት አዛውንቶች እየተራመደ የሚስተዋለው የኒዮ-ሊበራል ዘውግ የሆነው የአመቻች…

የህወሓት መግለጫ ጭማቂ – 8  ነጥቦች

8 years ago

የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ በመስከረም የመጨረሻ ሳምንት የጀመረውን ግምገማ ትላንት ጨርሷል። በተለይ ባለፉት አራት ሳምንታት የነበሩት ተከታታይ የሂስና ግለሂስ መድረኮች የድርጅቱን ሊቀመንበርና…

አባይን የመጠቀም መብታችን

8 years ago

(በስንታየሁ ግርማ) ምንም እንኳን አብዛኛው ግብፃውያን አባይን በተመለከተ የቀድሞ አቋማቸው እየተቀየረ ቢሆንም እንዳንዶች በድሮው የተንሸዋረረ ሀሳብ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ለመጥቀስ ያህል…

ኢትዮጵያዊነት በዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት ያብባል ይዘምናልም

8 years ago

(አበበ ተክለሃይማኖት (ጆቤ) (ሜጄር ጄኔራል) Highlights * አገሮች በውዴታ ብቻ ቢመሰረቱ ኖሮ የማንነት ጉዳይ በተለይ የብሔር ማንነት ጉዳይ በላላ ነበር የመደብ…

በሁሉም የጋራ ጉዳዮቻችን ላይ መግባባት ተስኖን አስከ መቼ መዝለቅ እንችላለን?

8 years ago

መቅድም በዚህ ጽሁፍ ዉስጥ ሶስት ወቅታዊና መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አስተያየት መስጠት ተገቢ መስሎ ታይቶኛል፡፡አንደኛዉ ጉዳይ ለምን መግባባት ተሳነን የሚል…

‘ኢትዮጵያ  የአባይ ወንዝን መጠቀሟን አጠናክራ ትቀጥላለች’ አቶ መለስ ዓለም

8 years ago

(የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - ፕሬስ መግለጫ) ኢትዮጵያ የውሃ ሀብቷን ፍትሐዊ  እና ምክንያታዊ በሆነ መንገድ፣  ዓለም ዓቀፍ ህግን አክብራ የአባይ/ናይል ወንዝን…

በካናዳ ኣልበርታ ክፍለሃገር ከሚኖሩ ተጋሩ ኢትዮጵያዊያን የተሰጠ መግለጫ

8 years ago

በአሁኑ ወቅት በአገራችን ኢትዮጵያ በታሪካችን አይተነው በማናቀው ሁኔታና በጣም አሳስቢ በሆነ ደረጃ  በተለያዩ ክልሎች በርካታ ኢትዮጵያዊያን በብሄራዊ ማንነታቸው ብቻ ለእንግልት…

​የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በወጣቶች ልማት ፓኬጆች ማብራሪያ ሰጥቷል

8 years ago

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊና የክልሉ ፕሬዝዳንት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አማካሪ አቶ መሀመድ ቢሌ ሀሰን (ሚግ)…

ለመከላከያ ሰራዊታችን አባላት የሚገባቸዉን ክብርና ፍቅር እንስጣቸዉ!!

8 years ago

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) Highlights * ምንም እንኳን ፌዴራል መንግስቱ ከተጣለበት የሀገሪቱን ድህንነት የማስከበር ተቀዳሚ ሃላፊነት አኳያ በየትኛዉም ክልል ዉስጥ ለመላዉ…