ጡረታ አልባው የተቃውሞ ፖለቲካ በብዥታ ውስጥ

6 years ago

(በኃይሉ ሚዴቅሳ) (በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ነጭነጩን ስለገለጽን እባክዎትን ከስሜት ጸድተው ያንብቡ) መቼም ‹‹ዓብይን እወደዋለሁ›› የማይል ሰው የለም፡፡ አሁን እርሱን አልወደውም…

ኣሃዳዊነት እና ፌዴራላዊነት በኢትዮጲያ የፓለቲካ መድረክ ፍጥጫ

6 years ago

(አማኑኤል አለማየሁ (ደጀና) በኢትዮጲያ እየሆነ ያለው ፈጣን ፖለቲካዊ ለውጥ በጥሞና መገምገም እና የአገሪቱን እጣፈንታ በምን መንገድና ሁኔታ እየወሰነ እንዳለ ማወቅ አስፈላጊ…

ጠ/ሚ አብይ ለመከላከያ አመራሮች በንድፈ-ሃሳብና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ሰጡ

6 years ago

የኢፌድሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለመከላከያ ሰራዊት ሃላፊዎች በንድፈ-ሃሳብ የታገዘ ገለጻና ከሃላፊዎቹ ጋር በሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳች ዙሪያ ውይይት አደረጉ። ሀገራችን…

“ሰው እየሳቀ መሞት እንደሚችል አሳያችኋለሁ ነበር ያልኳቸው” አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

6 years ago

(BBC Amharic) በሽብርተኝነት የተፈረጀው የግንቦት ሰባት ንቅናቄ ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በልዩ ይቅርታ እንደሚፈቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ቅዳሜ እለት…

የርእዮት አለም ግልፅነት መጓደል እና አህአዴግ

6 years ago

(Amanuel Alemayehu) የአንድ አገር የተረጋጋ እና ቀጣይነት ያለው እንዲሆን ከተፈለገ ስርዓት ያለው አገር መሆን አለበት፡፡ ስርዓት (state) ደግሞ ሊመሰረት (ሊገነባ)…

የመምህራን ምዘና ሚዛኑን ይጠብቅ

6 years ago

(Ephrem Tekle Yacob) የመምህራን ምዘና በተለምዶ ሁለት ዋና ዓላማዎች አሉት:: በመጀመሪያ ሙያዊ ጥንካሬ እና ድክመቶችን በመለየት የመምህራንን አሰራር ለማሻሻል ሲሆን…

ትርጉም አልባ ሕዝባዊ ስብሰባዎቻችን | የኢትዮጵያውያን ጓዳ(ክፍል-2)

6 years ago

(ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ) በሀገራችን እጅግ ከተለመዱና የመንግሥት አካላት ያለ ልዩነት ሕግ አውጪው፣ ሕግ አስፈጻሚውም ኾነ ሕግ ተርጓሚው ዋነኛ ተግባራት መሐከል…

መታመን ከወዴት አለ? | የኢትዮጵያውያን ጓዳ(ክፍል-1)

6 years ago

(ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ) ሀገራችን ኢትዮጵያ በዓለም ከምትታወቅባቸው ነገሮች አንዱና ዋነኛው ረዥም ጊዜ ያስቆጠሩና አኩሪ ታሪክ ያላቸው የሃይማኖት ተቋማት መገኛ መኾኗ…

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን ሁኔታ የሚያጣራ ቡድን ወደ ባህርዳር ተልኳል

6 years ago

(በላይ ተስፋዬ - ፋና) ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን ሁኔታ የሚመረምር ቡድን ወደ ባህርዳር መላኩን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ገለፀ።…

ሊገዳደሉ ከአንድ ጦር አውድማ የተገኙ ወንድማማቾች

6 years ago

(BBC - Amharic) በኢትዮጵያና ኤርትራ መሃከል የተደረገው ጦርነት በወንድማማቾች መካከል የተደረገ ጦርነት ስለመሆኑ ብዙዎች ጽፈዋል። የአቶ ታፈረ ቤተሰብ እውነታ የዚህ…