ከሚ/ር መላኩ ፈንታ ጋር የታሠሩት 13 ተጠርጣሪዎች ዝርዝር

የፌዴራሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፋንታ እንዲሁም ምክትላቸው አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስን ጨምሮ 13 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን ገለፀ፡፡

የኮሚሽኑ መግለጫ እንዳመለከተው ኮሚሽኑ ከህዝብ የተቀበላቸውን ጥቆማዎች መነሻ በማድረግ ከብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎተ ጋር በመተባበር በጥናት ላይ ተመስርቶ ከቆየ በኃላ በተጠርጣሪዎች ላይ በቂ የሰውና የሰነድ ማስረጃዎችን ማሰባሰብ ችሏል፡፡

ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት እስኪቀርብ ድርስ ተጠርጣሪዎቹ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንዲቆዩ ማድረግም አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

ከሁለቱ የመንግስት ባለስልጣናት ጋር በቁጥጥር ስር እንዲውሉ የተደረጉት ግለሰቦች

1.እሸቱ ወልደሰማያት – በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የአቃቤ ህግ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

2.አስመላሽ ወልደማሪያም- የቃሊቲ ጉምሩክ ኃላፊ

3.ጥሩነህ በርታ- በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር ቡድን መሪ

4.አምኘ ታገለ- የናዝሬት ጉምሩክ ኃላፊ

5.ሙሉጌታ ጋሻው- በኦሮሚያ ልዩ ዞን መሀንዲስ

6.ከተማ ከበደ- የኬኬ ትሬዲንግ ባለቤት

7.ስማቸው ከበደ- የኢንተርኮንቴንታል ሆቴል ባለቤት

8.ምህረት አብ አብርሀ- ባለሀብት

9.ነጋ ገብረእግዚአብሄር- የነፃ ትሬዲግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ባለቤት

10.ዘሪሁን ዘውዴ -ትራንዚተርና ደላላ

11.ማርሸት ተስፉ – ትራንዚተርና ደላላ ናቸው፡፡

*********

Source: ERTA

* ዕርማት፡- (ቅዳሜ ማምሻውን መረዳት እንደተቻለው)  አቶ አስመላሽ ወልደማርያም – በፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የጉምሩክ ስነ ስርዓት አፈፃፀም የስራ ሂደት፤ የኤርፖርት ጉምሩክ ድህረ ክሊራንስ ኦዲት የስራ ሂደትና የኤርፖርት ጉምሩክ ስነ ስርዓት የስራ ሂደት ቡድን መሪ በመሆን በተለያዩ ወቅቶች ካገለገሉ በኋላ ሚያዚያ 2004 ነበር ስራ የለቀቁት፡፡ (Daniel Berhane – May 12, 2013 – 4pm)

9.14540.489673
Daniel Berhane

Daniel Berhane

Recent Posts

ኪዳነ ኣመነ – እንደህዝብ አንድ ሆነናል ያስቸገረን የህወሓት አስተሳሰብ ነው

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 2 - ለውጥ…

5 years ago

ኪዳነ አመነ – ለትግራይ ታላቅነት ሼምለስ ሆነን እንሰራለን

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 1 - ለትግራይ…

5 years ago

መኮንን ዘለለው – ትዴት ኢትዮጲያዊ ማንነት ብቻ እንዳለ ነው የሚያምነው (video)

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለመጠይቅ (ክፍል 2)- ስለትዴት…

5 years ago

መኮንን ዘለለው – ኢሳት የትግራይ ህዝብ እንዲጠፋ ነው የሰራው (Video)u

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ (ክፍል 1) -…

5 years ago

የበረከት ስምዖንና ታደሰ ካሳ መታሰር -ሕጋዊ ወይስ ፖለቲካዊ እርምጃ?

(የማነ ካሣ) እንደሚታወቀው አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) ከጥረት ኮርፖሬሽን ጋር በተያያዘ…

5 years ago

ኣስተያየት በ’ኣብራክ’ ልብወለድ ድርሰት ላይ

(መርስዔ ኪዳን - ሚኔሶታ) ኣብራክ የተባለውን የሙሉጌታ ኣረጋዊ መጽሓፍ ኣነበብኩት። ኣገራችን ከሊቅ አስከደቂቅ በዘውጌ ብሄርተኝነት…

5 years ago