ARENA Party & DERGUE – What in Common?[አማርኛ]

An article rejected by a pro-EPRDF private newspaper.
የኢህአዴግ ደጋፊ ነኝ በሚል ጋዜጣ ሊያታተም ያልቻለ ጽሁፍ፡፡(በግርጌ ያለውን ማስታወሻ ያንብቡ)

Click here to Download in XPS or PDF

image image image imageAregash Adane seye_abreha Gebru_Asrat image imageimage

በነገራችን ላይ

ይህ ጽሁፍ መስከረም 14/’02 ኢትዮ-ቻናል ለተባለ – በሳምንት ሁለቴ የሚታተምና በይፋ ኢሕአዴግን የሚደግፍ – የግል ጋዜጣ በኢ-ሜይል ልኬው ነበር ፡፡ ሳምንት ያህል ከጠበቅሁ በኋላ መስከረም 21/’02 ስልክ ደወልኩ፡፡ አዘጋጁም “ጽሑፉ ችግር እንደሌለው” እና “ጽሁፉ ላይ ገና እንዳልወሰኑበት”
አሳወቀኝ፡፡ ለማረጋገጥ ነው እንጂ ቢያንስ የጽሁፉ ርዝመት ችግር እንደማይፈጥር እርግጠኛ ነበርኩ – በዛ ሳምንት የሪፖርተርን ባለቤት አማረ አረጋዊን ለመንቀፍ በርካታ ገጾችን ከማባከናቸው አንጻር፡፡

ክስተቱ የመጀመሪያዬ አልነበረም – ምናልባት የመጨረሻ አንጂ፡፡ ባለፈው አንድ አሠርት በተለያዩ ጋዜጦች መሰል ኢ-ምክንታዊነት ገጥሞኛል፡፡ ይህም ሰርክ የፕሬስ ነፃነትነን እንታደግ የሚለውን ሪፖርተርን እንዲሁም አዘጋጆቹ መንግስት ሊያጠቃን እየተዘጋጀ ነው ብለው በመሰደዳቸው የቆመውን አዲስነገርን ይጨምራል፡፡

ክስተቱ አላበሳጨኝም – ማረጋገጫ ሆነኝ እንጂ፡፡ጋዜጦቹ ራሳቸውን በመስፈርቶችና መሰል አሠራሮች መገደብ አለመፈለጋቸው ይገባኛል፤ እረዳቸዋለሁ፡፡ አበረታች ባልሆነ ከባቢያዊ ሁኔታ ውስጥ ለፍተው ያደረጁት የግል ንብረታቸው ነውና፡፡ ክስተቱ ያረጋገጠልኝ ነገር ቢኖር “የፕሬስ ነፃነት የሚዲያ ባለቤት የሚጣጥመው ፀጋ ነው” የሚለውን የኒዎርከር ጋዜጠኛ ሊብሊንግ አባባል ነው፡፡
እናም ሀሳቤን ለመግለጽ ወደ ኢንተርኔት ተሰደድኩ – ብሎግ ማድረግ ጀመርኩ፡፡

This article had been submitted to the bi-weekly Ethio-channel, a privately owned newspaper and a self-proclaimed supporter of EPRDF. I sent it by e-mailed on Sept 24/2009. Then, I made a follow-up call to the Editor, a week later, on Oct 1/09. I already knew space wont be an excuse, given the fact that, in that week, they wasted several pages insulting Amare Aregawi, the owner of Ethiopian Reporter. In the phone call, the editor said, No! There is no problem with the article” and “we havent decided on it, yet”.

Not a first, though probably the last. In the past decade, I saw equally unjustifiable rejections from several newspapers. Ironically, the list includes EthiopianReporter – which makes monotonous plea for press freedom, and the defunct AddisNeger – whose editors fled alleging harassment by the government.
Not an annoyance, rather a confirmation. They don’t want to be bound by objective criteria and I accept that. It is a business they built in a discouraging environment. Thus, the event confirmed to me, at least as far as the Amharic private press is concerned, what Journalist A. J. Liebling of The New Yorker said long ago, “Freedom of the press belongs to the man who owns one.”
Hence, I started to blog.

Daniel Berhane

more recommended stories