ጉዳዩን አስመልክቶ ከመጀመሪያው በይፋ ድጋፍ የሰጡት እውቁ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረኪዳን ደስታ፤ ዛሬ ለሆርን አፌይርስ በሰጡት አስያየት ለውጡን በአወንታዊ…
ኢሳት የተባለው የዲያስፖራ ሚዲያ የኢትዮጲያ አየር መንገድ አውሮፕላን በረራ ቁጥር 702ን ጠልፎ ጄኔቭ ያሳረፈው ኃይለመድህን አበራን አስመልክቶ ያስተላለፈው ዘገባ ከእውነት…
የሪፖርተሩ ጋዜጠኛ የማነ ናጊሽ በራሱ የፌስቡክ ገጽ ላይ ‹‹ኢትዮጵያዊ ዝበሃል መንነት የለን›› የሚል ጽሑፍ በትግርኛ ቋንቋ ያተመው ልክ የዛሬ ሦስት…
ባለፈው እሁድ ሌሊት እኩለ ለሊት ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ጣሊያ ሮም ሲበር የነበረው የአትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የበረራ ቁጥር ኢት-702…
(ከበደ ካሣ) ከሰሞኑ የፌስ ቡክ ጓደኛችን እንደርታ መስፍን <የሀገር ፍቅር> በሚል ርዕስ መጣጥፍ አቅርቦ ነበር፡፡ እኔም ፅሁፉን ስለወደድኩት ሼር አደረግሁት፡፡…
የአረና ፓርቲ አመራሮች በአዲግራት ከተማ ድብደባና ጥቃት ደረሰብን በማለት ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በፌስቡክና በሌሎች ሚዲያዎች ቅሬታቸውን በማቅረብ ላይ መሆናቸው ይታወቃል።…
Editor's note: የተቃዋሚ አክቲቪስት የሆነው አበበ ገላው በግንቦት 2004 የቀድሞው ጠ/ሚኒስተር መለስ ዜናዊ የተገኙበት ስብሰባ ላይ የተቃውሞ ጩኸት ካሰማ ከወራት በኋላ፤…
ዞሮ ዞሮ ግን የማስፈፀም ስራው ብዙ ከተጓዘና ችግር ከተፈጠረ በኋላ “ግምገማ” ያካሂዱና ያ “ፀረ-ልማት” ያሉት ሰውዬ የነገራቸውን ነገር ትልቅ ችግር…
ባለፈው ሳምንት ረቡዕ(እሮብ) የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በፊት ገጽ ዜና በኢትዮጲያ ፕሬስ ድርጅት እና በኢትዮጲያ ዜና አገልግሎት የተሠራውን ‹‹የሰባት መጽሄቶች…
(Jossy Romanat) እኔ፣ መስፍንና ካሕሳይ ጓደኛሞች ነን፡፡ ብዙ ጊዜ ኣብረን እናሳልፋለን፡፡ በብዙ የኣለም ፖለቲካና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ እንስማማለን - በቢራ…