• የፓርቲዎች ስብስብ በሀገሪቱ የመጀመሪያው ነው ተብሎለታል • የስብስቡ ሰባት ኮሚቴ አባላት በቅርቡ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ (በዘሪሁን ሙሉጌታ) በያዝነው ዓመት…
(በኪዳኔ መካሻ) - በሁለት ዓመታት ውስጥ ለአካለ መጠን የደረሱ ኢትዮጵያውያን ሁሉ አንድ አይነት መታወቂያ ይኖራቸዋል። - ብሔራዊ መታወቂያው እንደ ቀበሌ…
* የጁነዲን ባለቤት በኦሮምያ ክልል አክራሪነት እንዲስፋፋ አድርገዋል - 1.5 ሚሊዮን ብር ከ27ኛ ተከሳሽ ተቀብለዋል (በዘሪሁን ሙሉጌታ) በ1996 ዓ.ም የወጣውን…
- በአዲስ አበባ 62 በመቶ ታራሚዎች በአዕምሮ ጭንቀት እየተሰቃዩ ነው - በየዓመቱ ስምንት በመቶ ሕዝብ ራሱን ያጠፋል (በፀጋው መላኩ) ሰሞኑን…
(በዘሪሁን ሙሉጌታ) የትግራይ ክልል ገዢ ፓርቲ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በትግራይ በሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ላይ የፖለቲካ ሙስና እየፈፀመ ነው…
(በዘሪሁን ሙሊጌታ) አቶ መለስ በሞት ከተለዩን ከሁለት ወራት በላይ ሆናቸው። ኢህአዴግ አቶ መለስን በአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ተክቶ ጉዞውን ከጀመረ ከአንድ…
(በኤፍሬም ብርሀኑ) ለዚህ ፅሁፍ መነሻ የሆነኝ ሰሞኑን በተደጋጋሚ የኢትዮጵያ ራድዮና ቴልቪዢን ድርጅት የከፍተኛ ትምህርት ምሩቋን በዝቐተኛ ስራ ላይ መሰማራት ትክክለኛነት…
(በመስከረም አያሌው) በአቡዳቢ በቤት ሰራተኛነት ትተዳደር የነበረችው ኢትዮጵያዊት ሴት ልጇን በተገላገለች አንድ ሰዓት ውስጥ ለፍርድ መቅረቧ እና በእስራት መቀጣቷ ተገልፀ።…
(በፀጋው መላኩ) ታላቁ የህዳሴ ግድብ በሚል ስያሜ ኢትዮጵያ በአባይ ላይ በአፍሪካ ትልቁን የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ከጀመረች አንድ ዓመት አልፎ…
(በዘሪሁን ሙሉጌታ) እየተካሄደ ያለው የመጅሊስ ምርጫ ሕገ-ወጥ በሆነ አካላት እየተከናወነ ስለሆነ የምርጫው ውጤት እንዲታገድ ተጠየቀ። እገዳው የተጠየቀው የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ…