(በመስከረም አያሌው) በአቡዳቢ በቤት ሰራተኛነት ትተዳደር የነበረችው ኢትዮጵያዊት ሴት ልጇን በተገላገለች አንድ ሰዓት ውስጥ ለፍርድ መቅረቧ እና በእስራት መቀጣቷ ተገልፀ።…
(በዘሪሁን ሙሉጌታ) እየተካሄደ ያለው የመጅሊስ ምርጫ ሕገ-ወጥ በሆነ አካላት እየተከናወነ ስለሆነ የምርጫው ውጤት እንዲታገድ ተጠየቀ። እገዳው የተጠየቀው የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ…
ከኢፌዴሪ መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ የተከበራችሁ የአገራችን ህዝቦች የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች የኢፌዴሪ መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት አገራችንን ላለፉት…
በሀገሪቱ የቀረጥና የታክስ ህግ ተገዢነት ባህል ደካማ መሆኑን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን አስታወቀ። አብዛኛው ገቢ የሚሰበሰበው ዛሬም ከመንግሥት ሠራተኛው መሆኑ…
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ በዕለቱ በዋናነት የማዕድን ሚኒስቴርን የ2004…
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተፋጠነ መልኩ እየተካሄደ ነው። ዋናው ግድብ በሚያርፍበት ስፍራ እየተካሄደ ባለው ቁፋሮም 3 ነጥብ 5 ሚሊየን…
ኢትዮጵያ ከንፋስ ኃይል ብቻ አንድ ሚሊዮን ሜጋ ዋት የሚጠጋ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም እንዳላት በጥናት መረጋገጡን የውሃና ኢነርጂ ሚነስትሩ አስታወቁ።…
መንግስት በትግራይ ክልል ወልቃይት ወረዳ የጀመረው የስኳር ልማት ፕሮጀክት በአካባቢው የሚገኘውን ጥንታዊው ዋልድባ ገዳም ላይ ጉዳት ያደርሳል በሚል ሲያወዛግብ መቆየቱ…
ስለትግራይ ሕዝብ ጆሮ የሚጠልዙ ንግግሮችን በማሰማት የሚታወቁት መስፍን ወ/ማርያም(የቀድሞ የአ.አ.ዩ. ፕሮፌሰር)፤ ባለፈው ነሐሴ በፍትህ ጋዜጣ ላይ ባቀረቡት ጽሁፍ የራሳቸውን ክብረ-ወሰን…