- አብርሃ ደስታ የሁለት ድርጅቶች አባል ነው የሚል ክስ ተመስርቶበታል - ወደ አዲስ አበባ ማረሚያ ቤት እንዲዘዋወሩ ታዟል (በነገረ ኢትዮጵያ…
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች በአንገታቸው ላይ የሚያሥሩት ማዕተብ ወደፊት ይከለከላል የሚለውን ወሬ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ሺፈራው ተክለማርያም ከማስተባበላቸው ቀደም…
በስድስት የግል ፕሬስ ሕትመቶች እና አሳታሚዎቻቸው ላይ የወንጀል ክስ መመሥረቱን መንግስት አስታወቀ፡፡ ክስ የተመሠረተባቸው አምስት መጽሔቶች እና አንድ ጋዜጣ፤ በየጊዜው…
(በፍሬው አበበ) ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት እንዲሁም የኦህዴድ ሥራ አስፈፃሚ አባል ነበሩ። ከመንግሥታዊ ሥልጣናቸው ከለቀቁ በኋላም በግል ተወዳድረው…
ዓለም ዐቀፍ የፕሬስ ቀንን በማስመልከት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ሚያዝያ 25/2006 በግዮን ሆቴል በተካሄደው ስብሰባ ላይ፤ ‹‹ሶሻል ሚዲያና የፕሬስ ነፃነት››…
በአዲስ አበባና በዙሪያው የሚገኘውን የኦሮሚያ ልዩ ዞንን በልማት ለማስተሳሰር የተነደፈውን የተቀናጀ የልማት ማስተር ፕላን በተያያዘ፤ በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የከፍተኛ የትምህርት…
ከመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ ዩንቨርስቲዎች በተፈጠረ ግርግር በህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ ላለፉት…
የሰብአዊ መብት ጠበቃው ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዎች ከናይሮቢ ጽ/ቤቱ ያወጣው የዚህ ዓመት ሪፖርት በቴሌኮም መስመሮችና የመረጃ መረብ ጠለፋ ላይ ያተኩራል::…
(የዚህ ዜና ምንጭ ቪኦኤ ነው - መጋቢት 21/2006) ደቡብ ሱዳን፤ ማላካል ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እጅግ በከበደና አደገኛ ሁኔታ ውስጥ…
- በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት - ሰሞኑን የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ወይንም ጌይ(gay) ግለሰቦች ጉዳይ አጀንዳ ሆኗል፡፡ በጉዳዩ ላይ ከሁለቱም ወገን…