Ethiopia

በም/ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ቆለቺ ቀበሌ ተፈናቃዮችን ጎበኙ

(አብዱረዛቅ ካፊ) በቆለቺ ጉብኝት ያደረገው ከፍተኛ የመንግስት  ልዑካን  ቡድን በኢ.ፈ.ዴሪ. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራ ሲሆን የኢሕአዴግ ማዕከላዊ…

7 years ago

በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል የተገነቡ ስድስት ኮሌጆች ወደ ስራ ለማስገባት ዝግጅቱ ተጠናቀቋል

(አብዱረዛቅ ካፊ) በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል መንግስት በመደበው 6 መቶ ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ 6 የቴክኒክ ሙያና ግብርና ማሰልጠኛ ኮሌጆች ወደ…

7 years ago

የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በጅግጅጋ ከተማ በደማቅ ሁኔታ አቀባበል ተደረገላቸው

​(አብዲረዛቅ ኢልሚ ሸሪፍና አብዱረዛቅ ካፊ) (ጅግጅጋ - ጥቅምት 01, 2010) ከ9ኙ የኢ.ፈ.ዴ.ሪ. ክልሎችና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮችን የተወጣጡ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች…

7 years ago

​የህዝብ ዓላማ፣ ባንዲራው፣ ደጋፊው ወይም አክሊሉ

(Betru Dibaba) ግለሰብ እንደሚሮጥ ሁሉ ህዝብ ይሮጣል። የህዝብ ሩጫ ለዓላማው ነው። አንድ ህዝብ ሲሮጥ ዓላማው  ባንዲራውን መያዝ ሊሆን ይችላል። አንደኛው…

7 years ago

በኦሮሚያ – በአምቦ፤ ዶዶላ እና ሻሸመኔ ተቃውሞ ተደረገ

(እሸቴ በቀለና ሸዋዬ ለገሠ - ጀርመን ራዲዮ) በአምቦ፤ ዶዶላ እና ሻሸመኔ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ተደረጉ። የዓይን እማኞች "በሰላም ተጠናቋል" ባሉት የአምቦ…

7 years ago

ኢህአዴግና ቀጣዩ ምርጫ 2 | ያለፉ የምርጫ ተሞክሮዎችና ለኢህአዴግ ማሸነፍ ዋነኛ ምክንያቶች

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ) 1. ምርጫ-97 ፡-የሀገራችን ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ተምሳሌት፤ የሀገራችን የምርጫ…

7 years ago

በባቢሌ ወረዳ ቆለቺ ቀበሌ የሚገኙ የኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች የምግብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል

(አብዱረዛቅ ካፊ) በባቢሌ ወረዳ ቆለቺ ቀበሌ የሚገኙ የኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች በክልሉ ለጋሽ ድርጅቶችና በመንግስት የምግብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡ በኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል የሚገኙ…

7 years ago

የኢትዮ-ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት በወቅታዊ ችግሮች ላይ ሕዝብ አወያዩ

(አብረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ከተለያዩ ህብረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ተወያዩ። በኢትዮጵያ ሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ አከባቢዎች…

7 years ago

ለምን የቡና ዕረፍት አንለውም?

(ስንታየሁ ግርማ  - Sintayehu girma76 @gmail.com) የዕረፍት ሰዓታችን የሻይ ከሚባል የቡና ቢባል የተሻለ ነው፡፡ ምክንያቶቹም፡- 1. ለአለም ዲሞክራሲ እውቀት ፍልስፍና መስፋፋት…

7 years ago

የወጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ-ሶማሌ ክልልን ጎበኙ

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ.የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል አገር ሽማግሌዎችና የክልሉ መንግስት ከፍተኛ አመራር ጋር በፀጥታ እና ከጎረቤት…

7 years ago