የኢህአዴግ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ጷጉሜ 03 ቀን 2006 ዓ.ም ጀመረ፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬ ውሎው ከዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድና ከ2006 በጀት…
የአማራ ክልላዊ መንግስት የዘመን መለወጫን በዓል ምክንያት በማድረግ ለሁለት ሺህ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ፍትህ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ…
(በውድነህ ዘነበ) የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንቶች መቀመጫ ሆኖ ሲያገለግል የቆየው የኢዮቤልዩ (ብሔራዊ) ቤተ መንግሥት ሙዚየም እንዲሆን፣ ከስድስት ኪሎ በላይ የሚገኘው የልዑል መኮንን…
(ሃብታሙ ድረስ) ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ከ20 እስከ 25 ኪ.ግ ክብደት ያለው መካከከለኛ ሳተላይት ባለቤት የሚያደርጋትን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመች፡፡ ስምምነቱ…
የፓርላማ አባሉና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ /አንድነት/ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ የልማት ሰራዊት ግንባታ ላይ እየተረባረብኩ ነው…
(በየማነ ናግሽ) ነሐሴ 4 ቀን 2006 ዓ.ም. ነው፡፡ በከፍተኛ ዶፍና ንፋስ የታጀበው የጠዋቱ ዝናብ ከቤት የሚያስወጣ አልነበረም፡፡ እንኳን ታክሲ ለሚጠብቅ…
የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)ን ከመሰረቱት አንጋፋ ፖለቲከኞች አንዱ የነበሩት አቶ ሙሼ ሰሙ ባለፈው ሳምንት ከፖለቲካ ፓርቲ ራሳቸውን ማግለላቸውን አስታውቀዋል፡፡ ኢዴፓን…
በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ አገር ውስጥ ይገባ የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣጠሪያ (ቆጣሪ) ሙሉ ለሙሉ መተካት የሚችል ዘመናዊ ቆጣሪ ማምረት መጀመሩን…
(አለማየሁ አንበሴ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ መበከል ሊሆን ይችላል ተብሎ የተጠረጠረ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ በሁለት ሰዎች ላይ መከሰቱንና አንደኛው መሞቱን…
በአሜሪካ-አፍሪካ መሪዎች የንግድ ፎረም ላይ ለመሳተፍ እና ጎን ለጎን በተዘጋጁ የተለያዩ መድኮች ላይ ለመገኘት ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና የንግዱ ማህበረሰብ አባላትን…