Corruption cases

የነሚ/ር መላኩ ጉዳይ| የናዝሬትና የጋምቤላ ጉሙሩክ ኃላፊዎች ታሠሩ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ ሲፈለጉ የነበሩት የናዝሬት ጉሙሩክ የህግ ማስከበር ኃላፊ አቶ ተመሰገን ጉልላት በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ሰሞኑን በህግ ቁጥጥር…

11 years ago

የነሚ/ር መላኩ ጉዳይ | የገብረዋህድ ባለቤት ሰነዶችን ሲያሸሹ ተያዙ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የተያዙት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉመሩክ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ ባለቤት ኮሎኔል ሃይማኖት ተስፋይ ባለቤታቸው ከተጠረጠሩት ወንጀል…

11 years ago

የነሚ/ር መላኩ ጉዳይ| በተጠርጣሪዎች ቤት ከ3 ሚ. ብር በላይ የሚመነዘሩ የገንዘብ ኖቶች ተገኙ

በፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር አቶ ገብረዋህድ ገብረጊዮርጊስ መኖሪያ ቤት ዉስጥ 200ሺ የኢትዮጵያ ብር፤ በኢትዮጵያ ብር ምንዛሬ 700ሺ የሚጠጋ…

11 years ago

ከሚ/ር መላኩ ፈንታ ጋር የታሠሩት 13 ተጠርጣሪዎች ዝርዝር

የፌዴራሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፋንታ እንዲሁም ምክትላቸው አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስን…

11 years ago

ሚኒስተር መላኩ ፈንታ በሙስና ተጠርጥረው ታሠሩ [የመግለጫው ሙሉ ቃል]

ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት የፌዴራል የስነ ምግባር ጸረ ሙስና ኮሚሽን የተሰጠ የዜና መግለጫ በዛሬው እለት የፌዴራል የስነ ምግባር ጸረ ሙስና…

11 years ago

ሙስናን በስልክ ለመጠቆም የሚያስችልና ከለላን የሚያመቻች ቻርተር ረቂቅ ቀረበ

ኅብረተሰቡ የሙሰና ወንጀሎች ሲፈፀሙ ሲያይ ወይም ሲጠረጥር በፍጥነት የሚያጋልጥበት የዜጎች ረቂቅ ቻርተር መዘጋጀቱን የፌዴራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በረቂቅ…

11 years ago

ሕጋዊ እርምጃ ይወሰድ! የዋና ኦዲተር ሪፖርት ይደመጥ! [አዲስ ዘመን]

(አዲስ ዘመን) የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የኢፌዴሪ ምክር ቤት ያፀደቀውን በጀት፣ የፋይናንስ አስተዳደር ሕግ እንዲሁም ደንብና መመሪያ በሚፈቅደው መሠረት በትክክል ሥራ…

11 years ago