Nahusenay Belay

ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ለፕ/ት ገዱ አንዳርጋቸው

ይድረስ ለክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ለተከበሩ የአማራ ብሄራዊ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በወልድያ እና በቆቦ…

8 years ago

ፖለቲካዊ ችግር በፖለቲካ እንጂ በወታደራዊ አገዛዝ አይፈታም

ሀገራችን የገባችበት ፖለቲካዊ ችግር በምን መልኩ ይፈታ? የሚለው ጥያቄ ጥርት ያለና በርካቶችን የሚያስማማ መልስ አላገኝም። ኢህአዴግ “በጥልቅ ታድሼ” ችግሩን እፈታለሁ…

9 years ago

የኮንሶ ህዝብ ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ

የኮንሶ ጥናታዊ ጉዞየን እንድሰርዝ ያስገደድኝኝ ግጭት ምንነት ለማወቅ ያካባቢው ሰዎችን አነጋግሬ ያገኘሁት መረጃ ለማካፈልና አሳሳቢነቱን ስለማሳወቅ ስል ይህንን ፅፍያለሁ።ሁኔታው ካሁኑ…

10 years ago

የክብር ዶክትሬት ሸፍጥ እና መንደሬነት

በርግጥ የሰው ልጅ ለሚያበረክተው የላቀ አስተዋፅኦ እዉቅናና ክብር መሰጠቱ ይበል እሚያስብል ነገር ነው። በተለይ እንደኛ ዓይነት ባለ ሃገሩንና ህዝቡን ለዘመናት…

10 years ago

ቴዲ አፍሮዎቻችን እና ‘ፍቅሮቻቸው’

ይህን ፅሑፍ ለመፃፍ መንስኤ የሆነኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጱያ የታሪክና የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ አንዳንድ የኪነጥበብ ሰዎችና የነሱ 'ተከታይ' አድናቂዎቻቸው የሚሰነዝሩት…

10 years ago

ጣታችን ወደ ራሳችን እንቀስር! – ደሀን እናቱም ኣትወደዉም

የኢኮኖሚ ችግር ሲፈጠር ስደተኛዉን ኢላማ ኣድርጎ ጥቃት መሰንዘር በደቡብ ኣፍሪካ ብቻ የታየ ችግር ኣይደለም። ግሪክ፣ ጀርመን፣ ጣልያን፣ ሩስያ እና በብዙ…

11 years ago