Addisu Chekol

አዲስ ከድሬዳዋ - Frm. journalist; currently communicator

የኦሮሚያ ጉዳይ ያሳስበናል!

ሰሞኑን በኦሮሚያ ከተሞች የተካሔዱ ተቃውሞዎች ብዙ ነገሮችን እንድናስብ ያደረጉ ነበሩ፡፡ እንቅስቃሴው የብዙ እናቶችን ቅስም የሰበረ እና እንባ ያራጨ፣ ከምርጫ 97…

8 years ago

ሚዲያዎቻችን በህዝብ ዘንድ መታመንን ያስቀድሙ – ሌላው ይከተላል!!

እዚህ ድሬዳዋ በአቶ ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ሽመልስ ከማል መሪነት እየተካሄደ ባለው ሀገር አቀፍ የኮሚዩኒኬሽን ፎረም የመጀመሪያ ቀን ከሰዓት ላይ…

9 years ago

ለውጥ ከብሔራዊ ድርጅቶች ሳይሆን ከኢህአዴግ (ከፌደራል) ብንጠብቅ ይሻላል

የኢህአዴግ ጉባዔ ከዚህ በፊት ተደርጎ የማያውቅ እስከሚመስል ድረስ በርካቶች በጉጉት የሚጠብቁት ሆኗል፡፡ ለመሆኑ ከጉባዔው ህዝቡ ምን ፈልጎ ነው እንደዚህ የሚጠብቀው…

9 years ago

ሐበሻ ማን ነው?

በጥንት ዘመን ምናልባት BBC በ DNA ጥናት አረጋግጨዋለሁ እንዳለው የዛሬ 3 ሺ አመት ገደማ ከአሁኗ ሌባንት/ሶሪያ አካባቢ(የመን አይደለም) ወደ ኢትዮጵያ…

9 years ago

የኢኮኖሚ እድገታችን እዳ ከፋዮች

(አዲስ ከድሬዳዋ) መንግስት ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ በማድረግና በሚፈለገው ደረጃ ባይሆንም ኢንቨስትመንቶችን በማስተናገድ ኢኮኖሚው እያደገ ነው፡፡ ዋነኛው የኢኮኖሚ አንቀሳቃሽና የስራ እድል…

9 years ago

ኦሮምኛ ለፌደራል መንግስት – እንዴት?

(አዲስ ከድሬዳዋ) በሶሻል ሚዲያ(በተለይ በፌስቡክ) ብዙ ጊዜ አስተማሪና ምክንያታዊ የሆኑ ፅሑፎችን በመፃፍ የሚታወቀው ዶክተር ብርሀነ መስቀል አበበ ሰኚ ሰሞኑን ከአማርኛ…

9 years ago

የአዲስ አበባ – ፊንፊኔ ዙሪያ እቅድን መቃወም ለምን?

(አዲስ - ከድሬዳዋ) ድሮ ድሮ የአዲስአበባ ዙሪያ ገበሬዎች ራሳቸው መሬታቸውን እየሸጡ ነበር ከተማ የሚስፋፋው፡፡ ከ15 አመት ወዲህ ደግሞ መንግስት ካሳ…

9 years ago

የማንነት መገለጫ ዓይነቶች- በዓለም እና በኢትዮጵያ

(አዲስ ከድሬዳዋ) የቀድሞ ዩጎዝላቪያ አካል የነበሩት ክሮሺያና ሰርቢያ (የቦስኒያ ሙስሊሞችን እና ሞንቴኔግሮዎችን ጨምሮ) ሶሻሊዝም ሲንኮታኮት ከተበታተኑት የዩጎዝላቪያ ሪፑብሊኮችና ራስገዝ አስተዳደሮች…

9 years ago

የሰለጠነ ውይይት እንጂ መነቋቆር ምን ሊረባን?

(አዲስ - ከድሬዳዋ ከተማ) ባለፈው ‹‹በከተሞች ፎረም ያወዛገበው 'ትግሬ'›› በሚል የፃፍኩትን አስተያየት ተከትሎ በርካቶች ብዙ አይነት መልሶችን ሰጥተውኛል፡፡ እውነት ለመናገር…

9 years ago

በከተሞች ፎረም ያወዛገበው “ትግሬ”

(አዲስ - ከድሬዳዋ ከተማ) በድሬዳዋ በመካሄድ ላይ ያለው ስድስተኛው ሀገር-አቀፍ የከተሞች ፎረም መማር ለሚፈልግ አስተማሪ፣ መዝናናት ለሚፈልግ አዝናኝ ሁነቶችን እያስተናገደ…

9 years ago