በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ አገር ውስጥ ይገባ የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣጠሪያ (ቆጣሪ) ሙሉ ለሙሉ መተካት የሚችል ዘመናዊ ቆጣሪ ማምረት መጀመሩን…
(አለማየሁ አንበሴ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ መበከል ሊሆን ይችላል ተብሎ የተጠረጠረ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ በሁለት ሰዎች ላይ መከሰቱንና አንደኛው መሞቱን…
በአሜሪካ-አፍሪካ መሪዎች የንግድ ፎረም ላይ ለመሳተፍ እና ጎን ለጎን በተዘጋጁ የተለያዩ መድኮች ላይ ለመገኘት ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና የንግዱ ማህበረሰብ አባላትን…
የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ሬድዋን ሁሴን፤ ባፈው ሰኞ ነሐሴ 12/2006 ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫው ከተነሱት ዋና…
ሰሞኑን ዘና ከምልባቸው ነገሮች አንዱ በአንድነት አመራሮችና አባላት መካከል ያለው የቃላት ጦርነት ነው፡፡ በተለይ በኢንጅነር ዘለቀ ረዲና በአቶ ግርማ ካሳ…
(ክፍለዮሐንስ አንበርብር) የውሃ ብክለት፣ እጥረትና ብክነት ለአዲስ አበባ ከፍተኛ የራስ ምታት እየሆነ መምጣቱንና በቀጣይም ችግሩን ለማቃለል የሚረዳ አማራጭ መፍትሄዎች ላይ…
(ዮናስ ዘኦሎምፒያ) ከኢትዮጵያ ጋር ባለው ግንኙነት በውጭ የሚገኘው ኃይል በአጠቃላይ በሁለት ተከፍሎ ሊታይ የሚችል ነው፡፡ አንደኛው ክፍል የኢትዮጵያን ክፋት የማይመኝና…
(ዳንኤል ወልደኪዳን) «ሀገራችን የበርካታ ባህላዊ ትውፊቶች ባለቤት ናት» እያልን ለዘመናት በኩራት ዘምረናል። ሀገራችን ባህላዊ ትውፊቶቿን ጠብቃ የኖረች በመሆኗም አብዝተን ኮርተንባታል።…
(ሊዲያ ተስፋዬ) ለዒድ በዓል እንኳን አደረሰሽ ያላልኳት ጓደኛዬ መቀየሟን ከነገረችኝ ቀናት አለፉ። በስራ ጉዳይ ከከተማ ራቅ ካለች ሰንብታለችና እንደልብ መገናኘት…