የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ

9 years ago

የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሰፊ ውይይት ካካሄዱበት በኋላ በተወካዮቻቸው አማካይነት ያፀደቁት ህገ-መንግሥት የሁሉንም ሕዝቦች መብቶችና ጥቅምች የሚያስጠብቅ ነው፡፡ ህገ-መንግሥቱም የኢትዮጵያ…

ካፒታሊዝምን ጨርሰን ሳንገነባ ካፒታሊስቱ በዛ

9 years ago

(ይደነቅ ስሙ) ይህን አባባል በአንድ አጋጣሚ ከኔ በተሻለ እርከን የሚገኙና የማከብራቸው ሰው ሲናገሩት ውስጤን ቢኮረኩረው ርእስ አደረግሁት፡፡ ከዚህ አባባል ውጪ…

የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 5 | በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት የኢፌዲሪ አየር ኃይል ተሳትፎ ዙሪያ አጭር ዳሰሳ

9 years ago

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ፣ ሁለተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ፣ ሦስተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ እና አራተኛ…

ከተስፋዉ በተቃራኒ ሰኬት እየናፈቀዉ የቀጠለዉ የቤቶች ግንባታ ፕሮግራም

9 years ago

(ኖህ ሙሴ) ባሳለፍናቸዉ አስራ ሁለት ዓመታት ስለኮንዶሚንየም ግንባታ ፕሮግራም ብዙ ከመባሉ የተነሳ ቃሉ ከህፃን እሰከ አዋቂዉ ከምሁሩ እሰከልተማረዉ ድረስ ከንግግሩ…

ቸል የተባለው የሰማዕታት ቀን

9 years ago

በትግራይ ክልል በየአመቱ ሰኔ 15 ቀን ሰማዕታት የሚዘከሩበት/የሚከበረበት እለት ነው። ስለ ሰማዕታት ስናስብ በ17ቱ የትጥቅ ትግል ዓመታት የፋሽሽቱ የደርግን ስርአት…

የርዕዮተ ዐለም መፋለስ እና የምደባ ችግር በኢህአዴግ

9 years ago

(ሀብቶም ገብረእግዚያብሄር) ኢህአዴግ እንደ ድርጅት መጠንከር እንዳለበት የፀና እምነቴ ነው፡፡ ይህንንም በሀሳብ ብቻ ሳይሆን አነሰም በዛ የበኩሌን አስተዋፅኦ በማድረግ መገለፅ…

የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 4 | በጦርነቱ አጀማመር አጨራረስና ዉጤቱ ዙሪያ ያሉ የተለያዩ አመለካከቶችና የሃሳብ ሙግቶች

9 years ago

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ፡ ሁለተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ እና ሦስተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክማግኘት…

ስለታሪካችን ለምን የተቀራረበ አረዳድ አልኖረንም?

9 years ago

(የሺሃሳብ አበራ - የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት) ታሪክን እንደ የግለሰቦች ግንዛቤ እና አረዳድ መተርጎም ሳይንሱ የሚከተለው ባህሪ ቢሆንም የሚኖረን አተያይ…

ሁላችን ሁላችንን እናውቃለን?

9 years ago

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ዓለምን ከመለወጣችን በፊት የአስተሳሰባችንን መንገድ መለወጥ ይገባናል ይላል ሩሴል ብራንድ፡፡ እስራኤላውያን ደግሞ አስደናቂውን የኢኮኖሚ ሽግግር ለማስገኘት ካስቻሉን…

ኳታር እና ኢትዩጵያ በሶማልያ ጉዳይ ለምን ተጣሉ?

9 years ago

ይህን ፅሑፍ የጻፍኩት የዛሬ አመት ሲሆን ለመፃፍ ያስገደደኝ አንደኛዉ ሙያየ ስለሆነ፣ ሁለተኛዉ ማንም ሊያዉቀዉ የሚገባ ያገር ጉዳይ ስለሆነ ነዉ፡፡ በቅርቡ…