Video | ዳንኤል ብርሃነ እና ፋኑኤል ክንፉ የትግራይ ጉብኝትን አስመልክቶ በኢቢሲ የሚዲያ ዳሰሳ ፕሮግራም ላይ

በመጪው የካቲት ከሚከበረውን የህወሓት 40አመት የልደት በዓል ይከበራል፡፡

ከበዐሉ አከባበር ዝግጅት አንዱ የሆነው፤ ከትጥቅ ትግሉን ዋነኛ ሥፍራዎች የተወሰኑት – ደደቢት፣ ሽረ 603ኛ ኮር የተሸፈበት ቦታ፣ ደጀና እና ሀገረ-ሰላም – ከታህሳስ 13 -16 ቀን 2007 በታዋቂ አርቲስቶች እና ጋዜጠኞች እንዲጎበኙ ተደርጓል፡፡

በጉብኝቱ ተሳታፊ የነበሩት ዳንኤል ብርሃነ እና ፋኑኤል ክንፉ ከኢቢሲ(ኢቲቪ) የሚዲያ ዳሰሳ ፕሮግራም አዘጋጅ ታደሰ ሚዛን ጋር ጋር በዚህ ሳምንት (ታህሳስ 22-2007) ቆይታ አድርገው ነበር፡፡

የውይይቱን ቪዲዮ ከታች ይመልከቱ፡፡

ከጉብኝቱ ጋር የተያያዙ ሌሎች ዜናዎችን እና የድምጽ/ቪዲዮ ሰነዶችን ለማግኘት ይህን ይጫኑ፡፡

– – – – – – – –

***********

Daniel Berhane

Daniel Berhane

Recent Posts

ኪዳነ ኣመነ – እንደህዝብ አንድ ሆነናል ያስቸገረን የህወሓት አስተሳሰብ ነው

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 2 - ለውጥ…

5 years ago

ኪዳነ አመነ – ለትግራይ ታላቅነት ሼምለስ ሆነን እንሰራለን

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 1 - ለትግራይ…

5 years ago

መኮንን ዘለለው – ትዴት ኢትዮጲያዊ ማንነት ብቻ እንዳለ ነው የሚያምነው (video)

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለመጠይቅ (ክፍል 2)- ስለትዴት…

5 years ago

መኮንን ዘለለው – ኢሳት የትግራይ ህዝብ እንዲጠፋ ነው የሰራው (Video)u

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ (ክፍል 1) -…

5 years ago

የበረከት ስምዖንና ታደሰ ካሳ መታሰር -ሕጋዊ ወይስ ፖለቲካዊ እርምጃ?

(የማነ ካሣ) እንደሚታወቀው አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) ከጥረት ኮርፖሬሽን ጋር በተያያዘ…

5 years ago

ኣስተያየት በ’ኣብራክ’ ልብወለድ ድርሰት ላይ

(መርስዔ ኪዳን - ሚኔሶታ) ኣብራክ የተባለውን የሙሉጌታ ኣረጋዊ መጽሓፍ ኣነበብኩት። ኣገራችን ከሊቅ አስከደቂቅ በዘውጌ ብሄርተኝነት…

5 years ago