(ሰይፉ አለምሰገድ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምንያህል ተሾመ ሁለት ቢጫ ካርድ አይቶ ሳለ ሰኔ 1/2005 ከቦትስዋና ብሄራዊ ቡድን ጋር በተደረገው…
ኢትዮጵያ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር አለፈች፡፡ የሀገር ውስጥ ሚዲያ እንደሚከተለው ዘግቦታል፡፡ ********* ፋና ለብራዚሉ የ2014 አለም ዋንጫ ማጣሪያ ምድቡን…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለ2014ቱ የብራዚል የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የቦትስዋና አቻው አሸነፈ። በጨዋታው ጌታነህ ከበደና ሳላህዲን ሰዒድ የአሸናፊነቶቹን ግብ አስቆጥረዋል።…
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ የቤቶች ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ የቤት ፈላጊዎች ለምዝገባ ሲመጡ ማሟላት የሚገባቸዉን ቅድመ ሁኔታና…
(መታሰቢያ ካሣዬ) የአራት ልጆች እናት ለሆኑት ለወ/ሮ ሮማን ታደሰ አመት በዓላት የጭንቀት፣ የሃሣብና፣ የሰቀቀን ጊዜያቶች ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን…
ሐምሌ 29/1999 ምሽት 1፡30 ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ሉሲ ዛሬ ሚያዝያ 23/2005 ከረፋዱ 4፡20 ላይ አዲስ አበባ ገብታለች፡፡ ሉሲ ቦሌ…
በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተዘጋጀው የቋንቋ ፖሊሲ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው። ረቂቅ ፖሊሲው ላለፉት ሁለት ዓመታት ሀገራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ…
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ጽ/ቤት ከሁለት ዓመት በፊት የወጣውንና እስካሁን ያልተተገበረውን የፌደራል የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ አሽከርካሪዎች ላይ…
መጅሊሱ በአዲስ መልክ ከተመረጠ ጥቂት ወራትን አስቆጥሯል፡፡ መጅሊሱ ሕዝበ ሙስሊሙን እንዲያገለግል፣ እንዲያረጋጋ፣ ወደተሻለ አቅጣጫም እንዲመራ፣ በመካከሉ ያሉ አለመግባባቶችን ለመቀነስ ብሎም…
አድር-ባይ አድር ብሎ ያልሆነውን ነው የሚል የሆነውን ደግሞ የለም አልተደረግም ብሎ የሚክድ ነው። ይህን እንደ አስተዋጾ ቆጥሮም ለሞላጫ አድራጎቱ ዳረጎት…