identity politics

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን፣ ዋለልኝ መኮንንና የከሸፈው ፕሮጀክት

(በፍቃዱ ወ/ገብርኤል) የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀን ሲከበር ዘጠነኛ አመቱን የያዘ ሲሆን በአገረ አሜሪካም ለመጀመሪያ ጊዜ በኮሎምበስ ኦሃዮ ይከበራል። የብሄር ብሄረሰቦች…

11 years ago

የሚያስመርሩኝ የአማራ ልሂቃንና ያስመረረኝ አስተሳሰባቸው

(በአማን ነጸረ) ሁለት ጽንፍ የያዙ ኃይላት ያገሪቱን የፖለቲካ መድረክ ተቆጣጠረዋል--ያንድነት ኃይላት ነን ባዮችና ብሔረሰባውያን!! 2ቱም የየራሳቸው በጎ ጎን እና ለሀሳባቸው…

11 years ago

ኢ/ር ይልቃል:- የብሔር ብሔረሰብ መብት የሚባለው በጥራዝ ነጠቅ ያመጡት ነገር ነው

Highlights: * ‹‹እኔን ብትጠይቀኝ የምወዳት ባንዲራና በልቤ ውስጥ የታተመችው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ምንም ምልክት የሌላት ናት።›› * ‹‹[ነፃና ፍትሐዊ…

11 years ago

የሰለጠነ ውይይት እንጂ መነቋቆር ምን ሊረባን?

(አዲስ - ከድሬዳዋ ከተማ) ባለፈው ‹‹በከተሞች ፎረም ያወዛገበው 'ትግሬ'›› በሚል የፃፍኩትን አስተያየት ተከትሎ በርካቶች ብዙ አይነት መልሶችን ሰጥተውኛል፡፡ እውነት ለመናገር…

11 years ago

በከተሞች ፎረም ያወዛገበው “ትግሬ”

(አዲስ - ከድሬዳዋ ከተማ) በድሬዳዋ በመካሄድ ላይ ያለው ስድስተኛው ሀገር-አቀፍ የከተሞች ፎረም መማር ለሚፈልግ አስተማሪ፣ መዝናናት ለሚፈልግ አዝናኝ ሁነቶችን እያስተናገደ…

12 years ago