‹‹ማኅበረ-ቅዱሳን›› በሚል አጭር ስያሜው የሚታወቀው (በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን) ድርጅት ሰሞኑን የፖለቲካዊ እና…
(አርአያ ጌታቸው) የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ዋና ጸሐፊ ታሌብ ራፋይ ኢትዮጵያን ጎብኝተው ከተመለሱ ጥቂት ሳምንታት አልፈዋል። ዋና ጸሐፊው በኢትዮጵያ…
(ዳንኤል ወልደኪዳን) «ሀገራችን የበርካታ ባህላዊ ትውፊቶች ባለቤት ናት» እያልን ለዘመናት በኩራት ዘምረናል። ሀገራችን ባህላዊ ትውፊቶቿን ጠብቃ የኖረች በመሆኗም አብዝተን ኮርተንባታል።…
[ተወልደብርሃን ክፍለ (tewoldek@yahoo.com)] የኢትዮጵያ ስርዓተ-መንግስት “ነብያት” በፌደራል ስርዓታችን ውስጥ የሚታዩትን ክስተቶች ከስርዓቱ ባህሪያውነት እንደሚመነጩ ለማሳየት ለምእተ ዓመታት አብሮን የዘለቀውን “የአንዲት…
(አበባየሁ ገበያው እና አለማየሁ አንበሴ) አዲስ አበባንና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞችን በልማት ለማስተሳሰር ላለፉት ሁለት ዓመታት ጥናት ሲካሄድ የቆየ ሲሆን፤…
(ኢብሳ ነመራ) የዓመት እኩሌታ ወይም ስድስተኛው ወር - የካቲት በኢትዮጵያ ታሪክ ወሳኝ የሆኑ ሁነቶች የተስተናገዱበት ወር ነው። ከ118 ዓመት በፊት…
ባለፈው ወር - የካቲት 11/2006 - በመቐለ በተከበረው የህወሓት 39ኛው የምስረታ በዓል ላይ የተገኙት የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኡመር ሃሰን አልበሽር በዓሉን…