featured

ኢህአዴግና ቀጣዩ ምርጫ 1 | የኢህአዴግ የወቅቱ ተአማኒነትና የቀጣዩ ምርጫ ዕጣ ፋንታዉ

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ) መግቢያ ኢህአዴግ መጪዉን የ2012 ሀገር አቀፍ ምርጫ ተስፋና ስጋት በተቀላቀለበት መንፈስ እየጠበቀ እንደሆነ ግልጽ ነዉ፡፡ ለኢህአዴግ መጪዉ…

7 years ago

የኢትዮ-ሶማሌ ክልል መንግስት ውሀን እንደፔትሮሊየም መቁጠሩ ምን ይመስላል

ዘጋቢ - አብዱረዛቅ ካፊአርታኢ - አብድ ኡመር አብዛኛው የክልሉ አከባቢዎች ቆላማና በረሃማ እንደመሆናቸው ዝናብ መጠበቅ የህዝቡ የህልውና ጉዳይ ነው፡፡ የኢትዮጵያ…

7 years ago

የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም የባለቤትነት መብትን ያካተተ ስለመሆኑ ሶስት ህገ መንግስታዊ ምክንያቶች

(Betru Dibaba) ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያለው ልዩ ጥቅም በኢፌዲሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 49(5) መደንገጉ ልዩ ጥቅሙ ከባለቤትነት መብት በታች…

7 years ago

ወንድሜ ፀረ-ትግራይ ዘመቻህን ትተው ዘንድ ልለምንህ! (ለአለምነህ ዋሴ የተሰጠ ምላሸ)

(ክብሮም) ወንድሜ አለምነህ፤ ያንተን ጣፋጭና አስገምጋሚ ድምፅ ከልጅነቴ ጀምሮ እያዳመጥኩ ያደኩኝ፤ ላንተም ሙያዊ አክብሮትና አድናቆት ብልቤ ውስጥ ሰጥቼ የኖርኩኝ ወጣት…

7 years ago

ለመታገል 4 ሚሊዬን አይደለም 400 ሰው ይበቃል ~ ለማ መገርሳ

[ክፍል አራት] - የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ ባለፈው ሳምንት ነሐሴ 10/2009 በአዳማ ከተማ በተካሄደው የክልሉ የካቢኔ የዞንና…

7 years ago

ግራ በመጋባት ውስጥ የሚፈጠር መናጋትና ማናጋት ከታሪክ ተጠያቂነት አያድንም!

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) አብዛኛውን ጊዜ ሀገር ህዝብ ነው ሲባል ይሰማል፡፡ ሀገር ዳር ድንበር፤ ወንዝ፤ ጋራና ሸንተረር፤ ባህርና ሸለቆው ሁሉ ነው፡፡…

7 years ago

ከ4000 የሚበልጡ አመራሮችን አራግፈናል ~ ለማ መገርሳ

[ክፍልሶስት] - የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ በዚህ ሳምንት በአዳማ ከተማ በተካሄደው መድረክ ላይ የተናገሩት ንግግር፡፡ (ከአፋን ኦሮሞ…

7 years ago

ከኛ ጎን ለመሰለፍ ማንም ከማንም የማንነት ሰርተፍኬት እውቅና ሰጪ አያስፈልገውም ~ ለማ መገርሳ

[ክፍል ሁለት] የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ በአዳማ ያደረጉት ንግግር፡፡ (ከአፋን ኦሮሞ ወደ አማርኛ በHornAffairs የተተረጎመ) እዚሁ እኛ መሀል…

7 years ago

“አምና በዚች ወቅት ምን ውስጥ ነበርን? ዛሬስ የት ነን?” ~ ለማ መገርሳ

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ በዚህ ሳምንት በአዳማ ከተማ በተካሄደው የክልሉ የ2009 ዓመት አፈፃፀም እና የ2010 ዓመት እቅድ…

7 years ago

የኦሮሞ ብሔርተኝነት ከኢትዮጵያዊነት አይጣላም!

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ስለ ሀገርና ህዝብ ፍቅር የሚናገር ማንም ቢሆን የኋላ ታሪክን ጠንቅቆ ከማወቅ፤ ያሁኑን አጠቃላይ ሁኔታ ከማገናዘብና መጪውን ጊዜ…

7 years ago