featured

ሕገ-መንግስቱን በሚጥስ አዋጅ የኦሮሚያን “ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም” ማስከበር አይቻልም

ካለፈው ዓመት ጀምሮ በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ዙሪያ የተለያዩ ፅሁፎችን አውጥቼያለሁ። “ማስተር ፕላን፡ የችግሩ መነሻ እና መድረሻ” በሚለው ፅሁፍ የአዲስ…

9 years ago

የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ ረቂቅ

(ረቂቅ) አዋጅ ቁጥር______ 2009 - የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ…

9 years ago

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ስለ ባቡር ኔትወርክ በዓድዋ ያደረጉት ንግግር[+audio]

እኔ እርግጠኛ ነኝ ..... ምናልባት በኛ እድሜ ላይደርስ የሚችል ነገር ካልሆነ በስተቀር ..... ኢትዮጲያ የእድገት ጉዞ ጀምራለች፤ ያ የእድገት ጉዞ…

9 years ago

ከኢትዮጵያዬ ወደ ኢትዮጵያችን

(ቴዎድሮስ ደረጄ (ዘበደሌ) ጠቅለል አድርጎ “የኢትዮጵያውያን እይታ” እያሉ ማተቱ ትንሽ ከባድ ቢሆንም ጎልተው በሚወጡ ነገራት ላይ ተነስቼ እይታዬን አቀርባለሁ ።…

9 years ago

ብሔራዊ ተዋጽኦን በመጠበቅ የሕዝቦች አምሳያ የሆነ ህብረ ብሔራዊ የመከላከያ ሰራዊት የመገንባት ጥረታችን

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) “የሀገሪቱ መከላከያ ሰራዊት የብሄሮች ፤የብሄረሴቦች እና የሕዝቦችን ሚዛናዊ ተዋጽኦ ያካተተ ይሆናል“- የኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 87 የመከላከያ…

9 years ago

ስኬታማው የኢትዮጵያ ፕብሊክ ዲፕሎማሲ እና እያደገ የመጣው ተሰሚነት

(ስንታየሁ ግርማ) አዲሱ ዲፕሎማሲ ከሴፕተምበር 9/11 በኋላ በስፋት ተቀባይነት እያገኘ እንደመጣ አንዳንድ ምሁራን ያስረዳሉ፡፡ ለአዲሱ ዲፕሎማሲ መጠናከር ዋነኛ ምክንያቶች ተብለው…

9 years ago

መንግስትን ከማረም ለመንግስት ጥብቅና የሚቆም የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሪፖርት

የኢትዮጲያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት “ከሰኔ 2008 ዓ.ም እስከ መስከረም 2009 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ በነበሩት…

9 years ago

አስገደ እና የትግራይ ህዝብ ትግል ምን አገናኛቸው?

(ብሓቂ ተኸስተ (ሳዕሲዕ) አቶ አስገደ ከህወሓት ነባር ታጋዮች አንዱ ነበር። በሂደቱ መሳተፉ የሚቆጨው ቢሆንም በአኩሪ የትግል ሂደትም የራሱን ድርሻ የተወጣ…

9 years ago

በቀውስ የሚታመሰው የአፍሪካ ቀንድ እና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ

(ዮሐንስ ገበየሁ) የአፍሪካ ቀንድ ከሀብታሞቹ የነዳጅ ባለቤቶች የባህረ ሰላጤው አገሮች ጋር በቀይ ባህርና በባቤል መንደብ ወሽመጥ አማካይነት ይገናኛል፡፡ ሀብታሞቹ የባህረ…

9 years ago

የብሔር ፖለቲካ፣ የኢትዮጲያ ታሪክና የመሪዎቿ ተጠያቂነት

“በአንድ ሀገራዊ ጀግና ላይ እንኳን መግባባት ያቅተን?!” ይህ ባለፈው ሳምንት በአንዱ የፌስቡክ ገፅ ላይ ያነበብኩት ነው። በእርግጥ ፅሁፏ አንድ ዓ.ነገር…

9 years ago